የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት

የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ዳይሬክቶሬትተግባርናኃላፊነት

የገጠርመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምየአሰራርማሻሻያጥናቶችንበማስተባበርናበመምራትከገጠርመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምጋርበተያያዘአዳዲስፖሊሲዎች፣አዋጆች፣ደንቦች፣የህግማዕቀፎች፣ስታንዳርዶችናመመሪያዎችንከሚመለከታቸውባለድርሻአካላትጋርበማዘጋጀትመሬትንበዘላቂነትውጤትያለውጥቅምየሚሰጥበትንየአሠራርናስልትከሚመለከታቸውአካላትጋርይነድፋል፡፡የገጠርመሬትይዞታመብትእናመረጃዎችንወቅታዊነትለማረጋገጥየገጠርመሬትይዞታመብትምዝገባእንዲካሄድእናሰርተፊኬትእንዲሰጥበማድረግእናእንዲሁምበመሬቱየመልማትእምቅአቅምላይየተመሠረተአገራዊየተቀናጀየመሬትአጠቃቀምዕቅድእንዲዘጋጅማድረግእናአገራዊየገጠርመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምየመረጃስርዓትየሚዘረጋበትናተግባራዊየሚሆንበትንመሰረትበመጣልበአገሪቱፍትሃዊየመሬትአስተዳደርስርዓትበማስፈንናበዕቅድየሚመራዘላቂየመሬትአጠቃምስርዓትበመዘርጋትመሬትንለአገሪቱሁለንተናዊየኢኮኖሚዕድገትምቹሁኔታንይመሰርታል፡፡

የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ዳይሬክቶሬትተጠሪነቱለተፈጥሮ ሀብት እና የምግብ ዋስትና ዘርፍሆኖየሚከተሉትተግባራትናኃላፊነትአለው፡-

  • የገጠርመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምስራዎችንውጤታማለማድረግየሚያስችሉአዳዲስየፖሊሲሃሳቦች፣የህግማዕቀፎች፣የሥራመመሪያዎች፣ማንዋሎች፣የአሠራርሥርዓቶች፣በጥናትተደግፈውእንዲወጡናእንዲሻሻሉይሠራል፣ሲፀድቅምተግባራዊያደርጋል፣ውጤታማነታቸውንይከታተላል፤
  • የመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምስራዎችንውጤታማየሚያደርጉስትራቴጂዎችንይቀይሳል፤ተግባርላይእንዲውሉያደርጋል፤
  • የመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምስራዎችንለማስፈጸምየሚረዱከፍተኛየፕሮጀክትሃሳቦችንያመነጫል፤ፕሮግራምናፕሮጀክትበማዘጋጀትእናሃብትበማፈላለግየተገኘውንፋይናንስለተፈላጊዉዓላማእንዲዉልያደርጋል፤
  • ከሌሎችመምሪያዎች፣ከመንግስታዊእናመንግስታዊካልሆኑድርጅቶችጋርየተጠናከረየሥራቅንጅትናትስስርእንዲፈጠርሁኔታዎችንያመቻቻል፣ይሠራል፤
  • የገጠርመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምአሰራርበተመለከተየአገርውስጥእናየውጭአገርምርጥተሞክሮዎችንእንዲቀሙሩናእንዲስፋፉያደርጋል።
  • በአርብቶአደርአካባቢየመሬትመጠቀምመብትስርዓትለመዘርጋትየሚያስችሉጥናቶችእንዲካሄዱያደርጋል፤የጥናትውጤቱምወደተግባርየሚለወጥበትንመንገድያመቻቻል፡፡
  • የገጠርመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምአሰራርንእናየመሬትአጠቃቀምፖሊሲናፕላንዝግጅቱንናአተገባበሩንየሚያግዝለባለሙያዎች፣ባለድርሻአካላትናለማህበረሰቡየግንዛቤማስጨበጫስልጠናእንዲከናወኑያደርጋል፤የማስፈፀሚያአቅምንበማደራጀትተገቢየማብቃትሥራእንዲከናወንያደርጋል፤
  • የመሬትአጠቃቀምማስተርፕላንዝግጅትየሚመራበትንየረጅምጊዜስትራቴጂያዊፍኖተ-ካርታእንዲዘጋጅያደርጋል፤
  • በአገርአቀፍደረጃየመሬትአጠቃቀምመሪፕላንወጥበሆነመልኩለማዘጋጀትየሚረዱመሪመርሆች፣መመሪያዎች፣ስታንዳርዶችናሞዴሎችንእንዲዘጋጁያደርጋል፤
  • በአገርአቀፍደረጃእያንዳንዱማሳመሬትለምንዓላማመዋልእንዳለበትእንዲጠናበማድረግቴክኒካልሪፖርትለመንግስትያቀርባል፤
  • የአገሪቱንየእርሻ፣የደን፣የግጦሽ፣የዉሃአካላት፣መሠረተልማቶች፣የኢንደስትሪፓርክየዉሃአዘል፣ሜጋፕሮጀክቶችእናለሌሎችየግንባታቦታሥርጭትናጠቀሜታእንዲጠናበማድረግ፤ለመሬትአጠቃቀምፕላንዝግጅትግብዓትእንዲሆኑያደርጋል፤
  • የአገሪቱንየመሬትእምቅሀብትደረጃእንዲጠናበማድረግየመሬትእንስሳትንየመሸከምአቅምትንበያሥራእንዲከናወንያደርጋል፤
  • የአገሪቱንየመሬትሀብትበማጥናትኢኮኖሚያዊአዋጭየሆነ፣ማህበራዊተቀባይነትያለውናአሉታዊየአካባቢተፅዕኖየማያስከትልየተቀናጀየመሬትአጠቃቀምማስተርፕላንእንዲዘጋጅያደርጋል፤የትግበራናቁጥጥሩንስራያከናውናል፡፡
  • ከክልልእስከቀበሌየመሬትአጠቃቀምሥርዓትግንባታእንዲዘረጋእናየመሬትአጠቃቀምፕላንዝግጅት፣ትግበራናቁጥጥርሥራዎችንክትትልናድጋፍያደርጋል፤ከክልሎችጋርይሠራል፣ሙያዊእገዛእንዲያገኙያደርጋል፤
  • በአገሪቱበተለያዩየመሬትአጠቃቀምመካከልግጭትናሽሚያሲፈጠርበጥናትየተደገፈየውሳኔሃሳብበማዘጋጀትለውሳኔሰጭአካላትያቀርባል፤
  • በአገሪቱጎጂየመሬትአጠቃቀምላይየቁጥጥርተግባርስለሚከናወንበትሁኔታከሚመለከታቸውአካላትጋርበመሆንስትራቴጂይቀይሳል፣ቁጥጥርእንዲደረግምያደርጋል፤
  • ከሚመለከታቸዉባለድርሻአካላትናየተለያዩተቋማትንበመቀናጀትየአገሪቱንስነ-ምህዳርቀጠናዎችክፍፍልእንዲዘጋጅያደርጋል፤
  • ለየአካባቢውተስማሚየሆኑአዳዲስየጥናትናየምርምርውጤቶችንያካተተየመሬትአጠቃቀምፕላንዝግጅትፓኬጆችንእንዲዘጋጁናእንዲተገበሩያደርጋል፤ወቅታዊየመሬትአጠቃቀምናሽፋንካርታናሰነድእንዲዘጋጅያደርጋል፤
  • የገጠርመሬትይዞታመብትምዝገባሥራንያስተባብራል፣ይመራል፣ይደግፋል፤
  • የገጠርመሬትይዞታምዝገባማረጋገጫሰርተፍኬትአሰጣጥበስታንዳርዱመሠረትመሰጠቱንድጋፍናክትትልእንዲረጋገጥያደርጋል /ያረጋግጣል፡፡
  • የገጠርመሬትይዞታመብት፣ክልከላናኃላፊነትአመዘጋገብህግናሥርዓቱንተከትሎእየተካሄደስለመሆኑበክትትልናድጋፍእንዲረጋገጥያደርጋል/ ያረጋግጣል፤
  • በገጠርመሬትላይየሚነሱክርክሮችየሚቀንሱበትንስልቶችእናአሰራሮችእንዲዘረጉያደርጋል፤
  • የካዳስተርመረጃአሰባሰብ፣አደረጃጀትስርጭትእናየካዳስተርካርታአዘገጃጀትበስታንዳርዱመሠረትመፈፀሙንድጋፍናክትትልእንዲረጋገጥያደርጋል /ያረጋግጣል፡፡
  • ለካዳስተርካርታግብዓትየሚሆንየኦርቶፎቶናየመስመራዊካርታዝግጅትሂደትንያስተባብራልይመራል፤አፈጻጸሙንምይከታተላል፤ያረጋግጣል
  • ከመስክናከተለያዩምንጮችየሚሰበሰቡመረጃዎችንየጂ.አይ. ኤስሶፍትዌርበመጠቀምለህጋዊካደስተርስርዓትጥቅምላይየሚውሉበትንአግባብበአገራዊስታንዳርድመሠረትስለመሆናቸውይከታተላል፤
  • የአየርፎቶግራፍ/የሳተላይትምሥሎችንእስታንዳርድያዘጋጃል፣እንዲሁምየማስነሳትናግዢአፈፃፀሙንሥራይመራልያስተባብራል፤
  • የተለያዩሶፍትዌሮችንበመጠቀምበካዳስትራልቅየሳከመስክናከየተቋሟቱየሚሰበሰቡመረጃዎችበሃገራዊስታንዳርድመሠረትስለመከናወናቸዉይከታተላል፡፡
  • አገራዊየገጠርመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምየመረጃስርዓትየሚዘረጋበትናተግባራዊየሚሆንበትንስልትይቀይሳል፤
  • ለመሬትአጠቃቀምፕላንግብዓትየሚሆኑበበሔራዊደረጃየተሰበሰቡየጂኦስፓሻልመረጃዎችበየጊዜውክትትልናግምገማበማድረግተገቢውንመረጃመያዛቸውንናደረጃቸውን (standard) ያረጋግጣል፣
  • የተዘጋጀውንየመሬትአጠቃቀምማሰተርፕላንበአግባቡለማስፈጸምእንዲቻልተገቢየመረጃሥርዓትማደራጀትናለባለድርሻአካላትተደራሽያደርጋል፤
  • የመሬትሀብት፣የመሬትአጠቃቀምፕላኖችን፣የስነ-ምህዳርእናየመሬትአጠቃቀምናሽፋንመረጃዎችንበዳታቤዝእንዲደራጁያደርጋል፣ለተጠቃሚዉበወቅቱእንዲሰራጩያደርጋል፤
  • የመሬትይዞታመረጃዎችናእናሌሎችየምዝገባቅጂዎችንህጋዊለሆነአካልየሚሰጥበትንስርዓትይዘረጋል፤አፈጻጸሙንይከታተላል፤ይቆጣጠራል
  • ለመብትክልከላናኃላፊነቶችየተዘጋጁትአገራዊየገጠርመሬትአስተዳደርመረጃስርዓትበአግባቡየተከናወነባቸውስለመሆኑይከታተላል፣ችግርሲያጋጥምመፍትሄይሰጣል፤
  • ከሚመለከታቸዉተቋማትናየሥራክፍሎችጋርበመተባበርየሥራዎችንአፈጻጸምእናውጤታማነትለመመዘንየሚካሄዱየክትትልእናግምገማሂደቶችንየማስተባበርስራንይሰራል፡፡
  • የገጠርመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምዳታቤዞችእንዲመሠረቱያደርጋል፣አጠቃቀማቸውንይከታተላል፣ይገመግማል፣የመረጃዎችቅጂ /backup/ ፋይልበአግባቡናበሚፈለገውደረጃመያዛቸውናመጠበቃቸውንይከታተላል፣
  • ለሴክተሩባለሙያዎች፣በዘርፉለተሰማሩባለሀብቶችናቡድኖችየአቅምግንባታሥልጠና፣ተከታታይየሙያማሻሻያትምህርትናሥልጠናስትራቴጂይቀይሳል፣ሲፈቀድምተግባራዊያደርጋል፣ውጤቱንምይገመግማል፣ግብረመልስይሰጣል::
  • ከበላይአካልየሚሰጡትንተጨማሪሥራዎችያከናውናል፣የዕቅድአፈፃፀምናወቅታዊስራዎችንለበላይአካልሪፖርትያቀርባል፡፡

Please publish modules in offcanvas position.

We use cookies to improve your experience on our website. By browsing this website, you agree to our use of cookies.