ኢትዮጵያ የዘንድሮውን አለም አቀፍ የንብ ቀን ማስተናገዷ ለዘርፉ ትልቅ ትርጉም አለው
(ጅማ፣ ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) ኢትዮጵያ በጅማ ከተማ የምታስተናግደው የዘንድሮው አለም አቀፍ የንብ ቀን እና 2ኛው የንብ ሀብት ልማት ፎረም በይፋ ተጀምሯል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም…