FDRE Ministry of Agriculture

Category Uncategorized

E𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 𝗮𝗻𝗱 𝗖𝘇𝗲𝗰𝗵 𝗥𝗲𝗽𝘂𝗯𝗹𝗶𝗰 𝗛𝗼𝗹𝗱 𝗕𝗶𝗹𝗮𝘁𝗲𝗿𝗮𝗹 𝗧𝗮𝗹𝗸𝘀 𝗼𝗻 𝗔𝗴𝗿𝗶𝗰𝘂𝗹𝘁𝘂𝗿𝗲

Ethiopia and the Czech Republic have engaged in high-level bilateral discussions focusing on strengthening cooperation in the agriculture sector, Thursday, 23 April 2026. H.E. Sofia Kassa (PhD), State Minister of Agriculture of Ethiopia, briefed the Czech delegation on Ethiopia’s agricultural…

የኮፕ32 አስተናጋጅ እንደሆነ ሀገር፤ ኢትዮጵያ

‎ብሔራዊ ኮሚቴ በይፋ በማቋቋም ዝግጅቷን ቀደም ብላ ጀምራለች። ይህን ሂደት በግልጽ ግብ እና በላቀ ምልከታ ለመምራት ቁልፍ አመራር መድበናል። ይህን ተከትሎ የኮፕ ፕሬዝደንት መዋቅር የተቀናጀና የላቀ ውጤት የሚያስገኙ የቅድሚያ ተግባራቱን ጀምሯል። ዛሬ ከብሔራዊ ኮሚቴው ጋር በነበረን ስብሰባ፤ በተለያዩ ዘርፎች የተከናወኑ…

ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች የማይበገር የምግብ ስርዓት እየገነባች ነው- አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) ኢትዮጵያ ያሏትን የተፈጥሮ ሀብቶች በሚገባ በማወቅና በማልማት ለዓለም አቀፍ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች የማይበገር የምግብ ስርዓት እየገነባች መሆኑን የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ገለጹ።ላለፉት ጥቂት ዓመታት መንግሥት ተግባራዊ ባደረገው የባለብዙ ዘርፍ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ለግብርናው ዘርፍ ልዩ ትኩረት…

ትልቁ እህል ቦርቧሪ ተባይ ምንድን ነው?     

ድህረ-ምርት ብክነት (post-harvest loss) ማለት ማንኛውም የሰብል ምርት ተመርቶ ለመሰብሰብ ከደረሰበት ጊዚ አንስቶ ወደ ተጠቃሚው ደርሶ ጥቅም ላይ እስከሚዉልበት ድረስ ያሉትን የሰብል ምርትን በብዛት እና በጥራት የመቀነስን. ሂደቶች የሚያጠቃልል ፅንሰ ሀሳብ ነው። በነዚህ ሂደቶች ውስጥ ደግሞ ለብክነት ቁልፍ ከሆኑ ምክንያቶች…

የሴት አርሶአደሮች የጥጥ ልማት ተሞክሮ በጋሞ ምድር

********* ኢትዮጵያ የጥጥ ሰብልን በማምረት በርካታ ክፍለ ዘመን ያስቆጠረ ታሪክ ያላት ስትሆን ጥጥን በሰፋፊ እና የተሻሻለ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ማምረት የተጀመረው በ1960ዎቹ ሚቼልኮት በተባለ የእንግሊዝ ኩባንያ እንደነበር መዛግብቶች ያስረዳሉ፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ በአዋሽ ተፋሰስ አካባቢ የጥጥ ልማቱም እየተስፋፋ ሄዶ ሽፋኑ እስከ…

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በአራተኛው የዘላቂ ልማት ፋይናንስ ኮንፍረንስ ጎን ለጎን በተካሄደው የGlobal Alliance Against Poverty and Hunger ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያን ልምድ አጋሩ

(አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) በስፔን ሲቪያ እ.አ.አ ከጁን 30 እስከ ጁላይ 3 ቀን 2025 እየተካሄደ በሚገኘው አራተኛው አለም አቀፍ የዘላቂ ልማት ፋይናንስ ኮንፍረንስ ጎን ለጎን በGlobal Alliance Against Poverty and Hunger እ.አ.አ ጁን 30 ቀን…

ኢትዮጵያ የዘንድሮውን አለም አቀፍ የንብ ቀን ማስተናገዷ ለዘርፉ ትልቅ ትርጉም አለው

(ጅማ፣ ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) ኢትዮጵያ በጅማ ከተማ የምታስተናግደው የዘንድሮው አለም አቀፍ የንብ ቀን እና 2ኛው የንብ ሀብት ልማት ፎረም በይፋ ተጀምሯል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም…

የለውጡ ፍሬዎች በእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ

የእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ በፊት የተሰጠው ትኩረት አናሳ በመሆኑ ምክኒያት ሀገራችን ባላት የእንስሳት ቁጥር ልክ ሳንጠቀም ቄይተናል፡፡ ባለፉት 7 የለውጥ ዓመታት ግን ለእንስሳት ዘርፍ በተሰጠው ትኩረት በተለይም ሀገራዊ የሌማት ትሩፋት ፕሮግራም በይፋ ከተጀመረ ወዲህ በዘርፉ ተጨባጭ ውጤቶችን ማስመዝገብ…