የምግብስርዓትማጠናከሪያፕሮግራም በርካታ ዜጎችን ወደ አምራችነት አሸጋግሯል፡፡

ግብርና ሚኒስቴር የግብርናውን ዘርፍ ዕድገት ለማፋጠን እና የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከቀረፃቸው ፕሮግራሞች መካከል አንዱ የሆነው የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP) በርካታ ዜጎችን ወደ አምራችነት በማሸጋገር ከድህነት አላቋቸዋል፡፡ ፕሮግራሙ በስራ አጥነት በቤተሰብ ላይ ጥገኛ ሆነው የሚኖሩና በአልባሌ ቦታ ጊዜያቸውን የሚያሳልፉ ወጣቶች…




























