የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ውጤታማነት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን
ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተጨባጭ ውጤቶችን አስመዝግቧል፡፡ የማህበረሰብ ስራ ሰርተው ከሚያገኙት ክፍያ በመቆጠብ እና የተመቻቸላቸውን ምቹ ሁኔታን በመጠቀም ብር ተበድረው የተለያዩ ስራዎችን በመስራት ኑሯቸውን የቀየሩ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች በርካታ ናቸው፡፡ እንዲሁም የተጎዱ አካባቢዎች አገግመው እንዲለሙ በማድረግ የግብርና ምርትና…