የስንዴ ምርት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ፤ የግብርናው ዘርፍ እመርታ ማሳያ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የኢትዮጵያ የስንዴ ፕሮግራም ምርታማነትን በመጨመር፣ የመስኖ ሥርዓትን በማስፋትና የዘር አቅርቦት ሥርዓትን በማጠናከር የሀገሪቱን በምግብ ራስን የመቻል ጉዞ አጠናክሯል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አለማምረት በሌሎች ሰዎች በጎ ፈቃድ ላይ እንድንወድቅና ለተለያዩ ችግሮች እንድንጋለጥ ያደርገናል…




























