FDRE Ministry of Agriculture

Category News

በድሬዳዋ አስተዳደር የኢጀአነኒ ቀበሌ ወጣቶች ብሩህ ተስፋ!

የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በድሬዳዋ አስተዳደር የተለያዩ የገጠርና የከተማ ቀበሌዎች ውስጥ ዘመናዊ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የተለያዩ የልማት ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ በአስተዳደሩ የተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ወጣቶችን በማደራጀትና ወደ ልማት በማስገባት በኢጀአነኒ ቀበሌ በፓፓያ ልማት ላይ የተሰማሩ ወጣቶች ፕሮግራሙ ትልቅ እገዛ እንዳደረገላቸው…

በድሬዳዋ አስተዳደር ለግብርና ኢኒሼቲቮች ውጤታማነት የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም አስተዋፅዖ

(አዲስ አበባ፣ የካቲት 9 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) መንግስት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ለግብርናው ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረት አማካኝነት በዘርፉ የተለያዩ የልማት ኢኒሼቲቮች ተቀርፀው ተግባራዊ እየተደረጉ ሲሆን በዚህም በርካታ ውጤቶች እየተመዘገቡ ይገኛሉ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን እና ምርታማነትን ለማሳደግ…

ንብ ማነብ ለአርብቶአደሩ አንዱ የአግሪ ቢዝነስ አማራጭ

—————————— ለአገራችን ግብርና መሰረት የሆነውን አርሶና አርብቶአደር ወደ አገሪ ቢዝነስ ማሻገርና ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ይገባል፡፡ ለዚህም በአርብቶ አደሩ አካባቢ የግብርና ምርትና ምርታማነትን በዘላቂነት ለማረጋገጥ የአካባቢውን ስርዓተ-ምህዳር እና የአኗኗር ዘይቤን ባገናዘበ መልኩ አግሪ ቢዝነስ እንዲስፋፋ እየተደረገ ነው፡፡ ይህም ለዘላቂ የአርብቶ አደር አካባቢ…

የዘመነ የእንስሳት ጤና መረጃ ስርዓት ለውጤታማ የበሽታ መከላከል እና ቁጥጥር

/አዳማ፣ የካቲት 6 ግን 2018 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር/ ብሔራዊ የእንስሳት ጤና መረጃ ስርዓት (NAHIS-DHIS2) ለመገንባት ያለመ የስርዓቱ ዝርዝር መስፈርት እና መለኪያዎች (System Requirement Specification/SRS) ላይ ከፌዴራል፣ ከክልል ግብርና ቢሮ እና ከእንስሳት ጤና ላቦራቶሪዎች፣ ከFAO, HISP Ethiopia, Project HOPE የተውጣጡ ባለድርሻ…

አርብቶአደሩን ከዛፍ ጥላ ስር ሽያጭ ወደ ተደራጀ የእንስሳት ገበያ ማዕከል ማሸጋገር

————————————- በኢትዮጵያ አርብቶና ከፊልአርብቶአደሩ ሰፊ የእንስሳት ሀብት ባለቤት ነው፡፡ ከዚህ ሃብት ተጠቃሚ እንዲሆን ምርትና ምርታማነትን ከማሻሻል ባለፈ የተሳለጠ የገበያ ትስስር መፍጠር ይገባል፡፡ ይህን ለማሳካት በግብርና ሚኒስቴር የአርብቶአደር የምግብና ስርዓተ-ምግብ ደህንነት ማሻሻያ ፕሮጀክት (BRENFONS) የቁም እንስሳት ገበያ ማዕከላትን ተደራሽነት እያስፋፋ ይገኛል፡፡…

የተጠናከረ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ለግብርናው ዘርፍ ምርታማነት!

ባለፉት በርካታ ዓመታት በሀገራችን የነበረው የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀም እንዲሁም ዘርፉ በወቅቱ ትኩረት ባለመሰጠቱ ምክንያት በቢሊዮን ቶን የሚለካ ለም የአፈር ሀብታችን እየታጠበ ወደ ጎረቤት ሀገራት ሲወጣ ቆይቷል። በሀገራችን ለእርሻ ስራ ከሚታረሰው መሬት ውስጥ በዓመት እስከ 130 ቶን አፈር በሄክታር፣ ከባዶ መሬት…

የግብርና ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ ከስታርባክስ ኩባንያ ም/ፕሬዝዳንት ሮቤርቶ ቬጋ አሎንሶ ጋር ተወያዩ

(አዲስ አበባ፣ ጥር 4 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የግብርና ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ ከስታርባክስ (Starbucks) ኩባንያ ምክትል ፕሬዝዳንት ሮቤርቶ ቬጋ አሎንሶ ጋር የቡና ልማት እና ግብይትን በተመለከተ በኢትዮጵያ እና በስታርባክስ ኩባንያ መካከል ያለውን ስትራቴጂያዊ አጋርነት የበለጠ ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…

የምግብ ደህንነትና ጥራት እና የድህረ-ምርት አያያዝ ለግብርናው ዘርፍ ዕድገት‼️

የምግብ ደህንነትና ጥራት እንዲሁም የድህረ-ምርት አያያዝ ተግዳሮቶች በሀገራዊ ልማት፣ በምግብና ስርዓተ-ምግብ ዋስትና ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እያሳደሩ ይገኛሉ፡፡ ችግሮቹን ከመሰረቱ ለመፍታት በግብርና ሚኒስቴር በምግብና ስርዓተ-ምግብ ጽ/ቤት አስተባባሪነት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የሰባት አመት የትግበራ ጊዜ ያላቸው (2024-2030) ሶስት ስትራቴጂዎች (ብሔራዊ…

USE OF IMPROVED SEEDS

USE OF IMPROVED SEEDSThe Food System Resilience Program (FSRP) has adopted an innovative, model-based strategy to address immediate community needs while providing scalable, cost-effective solutions. One such strategic shift aimed at enhancing household resilience, improving productivity, and diversifying income sources…

በበጀት ዓመቱ 600 ሺህ ቶን ቡና ለዓለም ገበያ ለማቅረብ እየተሰራ ነው

(ሐዋሳ፣ ታህሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) በበጀት ዓመቱ 600 ሺህ ቶን ቡና ለዓለም ገበያ በማቅረብ 3 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ ተናገሩ። የግብርና ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ በዛሬው ዕለት በሲዳማ ክልል ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን…

ከዝናብ ጥገኝነት የተላቀቀ ግብርናን ዕውን የማድረግ ተግባር

(ሐዋሳ፣ ታህሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የግብርናውን ዘርፍ ከዝናብ ጥገኝነት በማላቀቅ የተለያዩ የመስኖ አማራጮችን በመጠቀምና ምርታማነትን በማሳስደግ የምግብ ሉዓላዊነታችንን ለማረጋገጥ ትኩረት ተደርጓል። ባለአነስተኛ ይዞታ አርሶአደሮች በየአካባቢው ያሉትን የውሃ አማራጮች በመጠቀም በመስኖ በመታገዝ አትክልትና ፍራፍሬ እያለሙ ይገኛሉ፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ…

የታገሱ የጊደሯን ወተት ጠጡ!

——————————– በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን ደሪ ሳጃ ዙሪያ ወረዳ የዲቻ ቀበሌ አርሶአደሮች  ስራ-አጥ ወጣቶች ከተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ተመልምለው በ2012 ዓ.ም የሰፈሩ ናቸው፡፡ ወጣቶቹ የሰፈሩት አካባቢ ሸለቆኣማ  ሆኖ  ዝቅተኛ እና ሞቃታማ ከመሆኑም ባሻገር  መሰረተ ልማት የሌለው ጫካ ነበር፡፡ ነገር ግን…

የሴት አርሶአደሮች የጥጥ ልማት ተሞክሮ በጋሞ ምድር

—————— ኢትዮጵያ የጥጥ ሰብልን በማምረት በርካታ ክፍለ ዘመን ያስቆጠረ ታሪክ ያላት ስትሆን ጥጥን በሰፋፊ እና የተሻሻለ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ማምረት የተጀመረው በ1960ዎቹ ሚቼልኮት በተባለ የእንግሊዝ ኩባንያ እንደነበር መዛግብቶች ያስረዳሉ፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ በአዋሽ ተፋሰስ አካባቢ የጥጥ ልማቱም እየተስፋፋ ሄዶ ሽፋኑ እስከ…

የስርዓተ-ምግብ ተኮር ግብርና ለአርሶአደሩ ምርትና ምርታማነት ዕድገት ወሳኝ ነው

የሥርዓተ-ምግብ መጓደል በቂ የምግብ አቅርቦትና ተደራሽነትን ያለማረጋገጥ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ስለሚመረተው ምግብ የንጥረ ምግብ ይዘትና የስብጥር ሁኔታ እንዲሁም የቤት ውስጥ አመጋገብንም ይጨምራል። በኦሮሚያ ክልል በተመረጡ ቀበሌዎች አርሶአደሮች በጓሯቸው የሚያመርቱትን የምርት አይነት ከስርዓተ-ምግብ ተኮር አንጻር እንዲያለሙ እየተሰራ ነው፡፡ በአርሶአደሮች ዘንድ ግንዛቤ…

የግብርናቴክኖሎጂዎችንለባለሀብቶችያስተዋወቀ የመስክ ጉብኝት

(አዲስ አበባ፣ ታኅሳስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) በሀገራችን በትምህርትና በምርምር ተቋማት የፈለቁ ቴክኖሎጂዎችና የምርምር ውጤቶች መደርደሪያ (Shelf) ላይ ተቀምጠው ጥቅም ላይ ሳይውሉ ሲከስሙ ይስተዋላል። በግለሰብ ደረጃ የሚሰሩ የፈጠራ ውጤቶችም በግለሰቡ የአቅም (በጀት) ውስንነት ምክንያት በማህበረሰቡ ዘንድ ሳይሰራጩና ሳይተገበሩ…

የወተት ማቀነባበሪያ ማህበራት ተሞክሮ

የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ በፈጠረው ምቹ ሁኔታ የወተት ምርት ጨምሯል፡፡ በተለያዩ አካባቢዎችም ወተት አምራች አርሶአደሮች በማህበር በመደራጀት እሴት ጨምረው በመሸጥ የገበያ ማነቋቸውን ከመፍታት ባለፈ ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ ጀምረዋል፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ድጋፍ በማህበር ተደራጅተው ካላቸው የወተት ሀብት ፀጋ…

የዘር ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተቋቋመው የኢትዮጵያ የማህበረሰብ ዘር ባንኮች ኔትወርክ

(ቢሾፍቱ፣ ታኅሳስ 9 ቀን 2018፣ ግብርና ሚኒስቴር) በኢትዮጵያ 53 የማህበረሰብ የዘር ባንኮች ያሉ ሲሆን ባንኮቹ ከ10 ሺ 7 መቶ በላይ አርሶአደሮችን ተጠቃሚ አድርገዋል። ጥራቱና ደህንነቱ የተጠበቀ ዘር ለአርሶአደሩ ተደራሽ ለማድረግ ያሉትን የዘር ባንኮችን ማጠናከር እና አዳዲስ  ባንኮችን መመስራት ይገባል። በሀገራችን…

ዘንድሮ 4 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በስነ-አካላዊ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ይለማል

(አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) በሀገር አቀፍ ደረጃ በበጀት ዓመቱ 4 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ ስነ-አካላዊ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራዎች ይሰራሉ፡፡ በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጥሮ ዑደትን ባላማከለ መልኩ በነበረው የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀም ምክንያት በቢሊዮን…

የምግብስርዓትማጠናከሪያፕሮግራም በርካታ ዜጎችን ወደ አምራችነት አሸጋግሯል፡፡

ግብርና ሚኒስቴር የግብርናውን ዘርፍ ዕድገት ለማፋጠን እና  የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከቀረፃቸው ፕሮግራሞች መካከል አንዱ የሆነው  የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP) በርካታ ዜጎችን ወደ አምራችነት በማሸጋገር ከድህነት አላቋቸዋል፡፡ ፕሮግራሙ በስራ አጥነት በቤተሰብ ላይ ጥገኛ ሆነው የሚኖሩና በአልባሌ ቦታ ጊዜያቸውን የሚያሳልፉ ወጣቶች…

የሌማት ትሩፋት በአማራ ክልል በደብረብርሃን ከተማ

(አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) በደብረብርሃን ከተማ በሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር የወተትና የእንቁላል ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችሉ ተግባራት ተጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ በከተማውና አካባቢው የገጠር ቀበሌዎች አርሶ አደሮችን በወተት ልማት ዘርፍ አደራጅቶ ውጤታማ ለማድረግ በበጋ ወቅት የተሰሩ የተፋሰስ ልማቶችን…

የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት በተግባር ያገዘው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር

የአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት እያገዘ ነው፡፡ ባለፉት ሰባት ዓመታት ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞች የተተከሉ ሲሆን 40 በመቶ የሚሆኑት ለምግብነት የሚውሉ ናቸው፡፡ መርኃ-ግብሩ የከርሰ ምድር የውሃ አቅምን በማጎልበት የመስኖ እርሻዎች እንዲስፋፉ ሚናውን እየተወጣ ከመሆኑም…

ሳይንሳዊ የእንስሳት በሽታ አሰሳ እና የመረጃ አያያዝ ስርዓት ለተሟላ የእንስሳት ጤና

ኢትዮጵያ የእንስሳት ጤና አገልግሎት ስርዓትን በማዘመን ጥራትና ተደራሽነትን ታሳቢ አድርጋ እየሰራች ትገኛለች፡፡ ለዚህ ደግሞ አዲሱ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ የእንስሳት ጤና አገልግሎትን ለማሳለጥ ትኩረት ከሰጣቸው የፖሊሲ አቅጣጫዎች መካከል የበሽታ መከላከል፣ መቆጣጠር፣ የመረጃ ቅብብሎሽና ድንበር ዘለል በሽታዎችን ጨምሮ የቅድመ ማስጠንቀቂያ ስርዓት…

በምርት ዘመኑ ከለማው 110 ሺህ ሄክታር መሬት 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ኩንታል የጥጥ ምርት ይጠበቃል

(ወላይታ ሶዶ፣ ታህሳስ 4 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) ጥጥ ባለው ረዥም የእሴት ሰንሰለትና ቅብብሎሽ በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ ለበርካታ ዜጎች የሥራ ዕድል የሚፈጥር ሲሆን በአሁኑ ወቅትም በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ250 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ ዕድል እየፈጠረ የሚገኝ የጭረት ሰብል…

Apiculture Management Information System modernizes the beekeeping sector

(Adama, 12 Dec 2025, Ministry of Agriculture) To modernize the beekeeping sector in Ethiopia,  National Apiculture Management Information Management System (APMIS) has been developed. Consultations have been conducted with stakeholders to implement this Apiculture Management information system (APMIS) effectively. When…

ብሔራዊ የንብ ሀብት መረጃ አስተዳደር ስርዓት ለማር ምርትና ምርታማነት ዕድገት

(አዳማ፣ ታኅሳስ 3 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) በኢትዮጵያ የንብ ሀብት ልማት ዘርፉን ለማዘመን ብሔራዊ የንብ ሀብት መረጃ አስተዳደር ስርዓት የተዘጋጀ ሲሆን ይህም የመረጃ መተግበሪያ ላይ የተገነባ ሁሉን አቀፍ ድጅታል ስርዓት (Platform) ነው። ይህንን የንብ ሀብት ልማት መረጃ አስተዳደር ስርዓት…

አርሶአደሮች “ከእጅ ወደ አፍ” የአኗኗር ዘይቤ ወጥተው የእንስሳት ተዋጽኦዎችን ለገበያ ማቅረብ ይችሉ ዘንድ  የተሻሻሉ ዝርያዎችን ተደራሽ ማድረግ ይገባል — ዶ/ር ፍቅሩ ረጋሳ

(ሆለታ፣ ኅዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የእንስሳትና ዓሳ ሴክተር ፕሮጀክት (LFSD) ከእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት እና ከኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ዝርያቸው የተሻሻሉ 52 ጊደሮችን እና 23 ወይፈኖችን ለአርሶአደሮች አሰራጭቷል። የፕሮጀክቱ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻል ተግባር የእንስሳት ምርትና ምርታማነትን…

የእንስሳት ዘርፍ ምርታማነትን ለማሳደግ በጤናው ዘርፍ ሰፊ ሥራ እየተከናወነ ነው

(አዳማ፣ ሕዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) በእንስሳት ዘርፍ ምርታማነትን ለማሳደግ እና የሕዝብ ጤና ደኅንነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ በሆነው በእንስሳት ጤና ጥበቃ ዙሪያ፣ በተለይም የእንስሳት በሽታዎችን ቀድሞ ለመለየት፣ እንዳይከሰቱ ለመከላከልና ቢከሰቱም በፍጥነት ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል የአቅም ግንባታ ላይ ትኩረት ያደረገ…

የትጋት ውጤት የከፈላቸው የአፈር ለምነት ተንከባካቢው አርሶአደር

////////////////////////////////////////////////////////////////////////////////////// መሬት በተንከባከብናት ልክ ከዛም አልፎ የልፋታችንን እጥፍ ትከፍላለች፡፡ በተቃራኒው እንክብካቤና ድጋፋችን በተጓደለ ቁጥር አበርክቶዋና ልግስናዋ በእጅጉ ይቀንሳል፡፡ በመሆኑም መሬትን በልዩ ሁኔታ ደግሞ የአፈር ለምነትና ጤንነትን መጠበቅ ለነገ የማይባል ዛሬ የሚከናወን የህልውና ተግባር ነው፡፡   የአፈር ለምነትና ጤንነትን መጠበቅ ዘርፈ…