FDRE Ministry of Agriculture

Category News

ኢትዮጵያ እና ቼክ ሪፐብሊክ በግብርናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር የሚያጠናክር ውይይት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) ኢትዮጵያ እና ቼክ ሪፐብሊክ በግብርናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) ለቼክ ሪፐብሊክ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን እየተሰሩ ያሉ ስራዎችንና ለግብርና ኢንቨስትመንት ያሉ…

የወተት ላሞች አመጋገብ እና እንክብካቤ

ላሞችን በእርግዝና ወቅት በአግባቡ አለመመገብ በወተት ምርትና ምርታማነት፣ በላሚቷ የድህረ ወሊድ ጤና፣ በጥጃዋ ጤና እና አጠቃላይ እድገት ላይ አሉታዊ ተጽኖ ያሳድራል፡፡ ላሞችን በመጨረሻዎቹ 2 ወራት የተመጣጠነ መኖ መመገብ በወሊድ ጊዜ በጥሩ የሰውነት አቋም ላይ እንዲገኙ እና ጤናማ ጥጃ እንዲወልዱ ለማድረግ፣…

የኢትዮጵያ የግብርና ሜካናይዜሽን ከየት ወደ የት?

የኢትዮጵያ ግብርና ከጥንት ጀምሮ የሕዝቡን ኑሮ ከመደገፍ ባለፈ ከፍተኛውን የሀገር ውስጥ ምርት ድርሻ እና የውጪ ንግድ ሲሸፍን ቆይቷል። የዘርፉ የምርታማነት እድገት ለዘመናት በሰውና በእንስሳት ጉልበት ላይ ብቻ በመመስረቱ ለኢንዱስትሪና ለውጭ ገበያ ተወዳዳሪ ምርት ማቅረብ አልተቻለም። የኢትዮጵያ ግብርና ሜካናይዜሽን ታሪክ ከጥንታዊ…

የገጠር ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም

ውድ የገፃችን ተከታታይ ቤተሰቦቻችን፡- በዛሬው የፕሮግራም እና ፕሮጀክቶች ዝርዝር ገላጭ ፅሁፋችን የገጠር ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም/Rural Productive Safety-Net Program (RPSNP) ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ የገጠር ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም በ1997 ዓ.ም ከተጀመረ ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ የተጠቃሚ ቁጥር እና አካባቢዎች ተደራሽ በማድረግ አራት ምዕራፎችን አልፎ…

የግብርና ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ የምርምር እና የባለሃብቱን ትብብር ማጠናከር

ጅማ፣ ሚያዝያ 11/2018 ዓ.ም (ግብርና ሚኒስቴር) መንግስት የአገሪቱን ኢኮኖሚ ለማሳደግ በሚያከናውናቸው የልማት ስራዎች በግብርናው ዘርፍ የተሰማሩ ባለሃብቶች ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ያላትን ሰፊ የመልማት ፀጋ ወደ ምርታማነት በመቀየር ረገድ የዘርፉ ባለሃብቶች ትልቅ ድርሻ አላቸው፡፡ የዘርፉ ባለሃብቶች ያሉባቸውን የቴክኖሎጂ ክፍተቶችን በመሙላት…

የግብርና ኢንቨስትመንትን በዲጂታል ስርዓት መደገፍ

ጅማ፣ ሚያዝያ 9/2018 ዓ.ም (ግብርና ሚኒስቴር) በኢትዮጵያ የግብርና ኢንቨስትመንትን ለማሳደግና ለማጠናከር ከሚከናወኑ ተግባራት አንዱ የዘርፉን መረጃ ልውውጥ ስርዓት ዲጂታላይዝ ማድረግ ነው፡፡ የግብርና ኢንቨስትመንት መረጃዎች አካታች፣ እርስ በእርሱ ተናባቢና የላቀ ፈጠራን ተንተርሰው ከፌዴራል እስከ ቀበሌ የተናበበና የተሳለጠ ፍሰት እንዲኖራቸው ለማስቻል በዲጂታል…

𝗦𝘁𝗿𝗮𝘁𝗲𝗴𝗶𝗰 𝗜𝗻𝘃𝗲𝘀𝘁𝗺𝗲𝗻𝘁 𝗙𝗿𝗮𝗺𝗲𝘄𝗼𝗿𝗸 𝗳𝗼𝗿 𝗕𝗲𝘁𝘁𝗲𝗿 𝗔𝗴𝗿𝗶𝗰𝘂𝗹𝘁𝘂𝗿𝗲 𝗣𝗿𝗼𝗱𝘂𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻

🎯The Ethiopian Strategic Investment Framework (ESIF II) was officially launched on 17 April 2026 at the Ministry of Agriculture Hall, in the presence of the Chair of the Agriculture Standing Committee of the House of People’s Representatives, development partners, researchers,…

በትጋት ወደ ስኬት በወተት ልማት!

አቶ ገዛኝ መኮንን በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ የሚኖሩ በወተት ላሞች እርባታ ላይ የተሰማሩ ስኬታማ አርሶና አርብቶ አደር ናቸው። በሁለት የወተት ላም ስራቸውን የጀመሩት አቶ ገዛኝ በአሁኑ ወቅት 31 የወተት ላሞች ያሏቸው ሲሆን፣ ከእነዚህም ውስጥ ስምንቱ የሚታለቡ ናቸው፡፡ አስራ ሁለቱ ደግሞ…

ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ያሳየችው ስኬት እንደ አርአያነት የሚወሰድ ነው- የላይቤሪያ መንግሥት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች

ቢሾፍቱ፣ ሚያዝያ 7/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የላይቤሪያ መንግሥት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ከግብርና ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ ጋር በመሆን ኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ ትራንስፎርሜሽንን ለማረጋገጥ እያደረገች ያለችውን ጥረትና በዚህም እስካሁን የተገኙ ውጤቶችን በተመለከተ ተሞክሮ ለመለዋወጥ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ አካባቢ የመስክ ጉብኝት አደረጉ። ኢትዮጵያ የግብርናውን…

የአበባ ኢንቨስትመንት አሁን ካለበት 1 ሺህ 750 ሄ/ር ወደ 3 ሺህ ሄ/ር መሬት ለማድረስ ታቅዶ እየተሰራ ነው

ወልቂጤ፣ ሚያዚያ 7/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) ግብርና ሚኒስቴር ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እና የሆርቲካልቸር አምራች ላኪ ማህበር ጋር በመተባበር በጉራጌ ዞን ለሆርቲካልቸር ኢንቨስትመንት የተዘጋጀ የመሬት አቅርቦት ለባለሃብቶች የማመቻቸት መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ኢንቨስትመንትና ምርት ግብይት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ደረጀ አበበ…

የአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ እሴት ማሻሻያ ፕሮጀክት

ውድ የገፃችን ተከታታይ ቤተሰቦቻችን፡- በዛሬው የፕሮግራም እና ፕሮጀክቶች ዝርዝር ገላጭ ፅሁፋችን የአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ እሴት ማሻሻያ ፕሮጀክት/De-Risking Inclusion and Value Enhancement of Pastoralist Economies (DRIVE) ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ የአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ እሴት ማሻሻያ ፕሮጀክት በምሥራቅ አፍሪካ አገሮች…

የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ለግብርና ምርትና ምርታማነት ሚናውን እየተወጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6/2018(ግብርና ሚኒስቴር) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የምግብ ስርዓትን በማሻሻል፤ ገበያን በማሳደግና ሥነ ምህዳርን በመመለስ ለግብርና ምርትና ምርታማነት ገንቢ ሚና እየተወጣ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር ኢያሱ ኤልያስ ገለጹ። የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጥምረት /አግራ/ የተመሰረተበትን 20ኛ ዓመት ምክንያት…

የግብርና ምርምር ስርዓትን ማጠናከር ለግብርናትራንስፎርሜሽንስኬት!

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6/2018 ዓ.ም/ ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በግብርና ምርምር ከፍተኛ ኢንቨስትመንት አድርጋለች፡፡ ነገር ግን የተበጣጠሰ አሰራር፣ ቅንጅታዊ ውስንነት እና የምርምር ውጤቶችን ወደ ተጨባጭ ለውጥ ማድረስ ያለመቻል የግብርና ምርምር ስርዓት ማነቆዎች ሆነው ቆይተዋል፡፡ እነዚህን ችግሮች በመመርመር ተግባራዊ ምላሽ ለመስጠት ግብርና…

በገጠር ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ከተረጅነት ወደ ትርፍ አምራችነት!

አዳማ፣ ሚያዝያ 06/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) በግብርና ሚኒስቴር የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ከአትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጋር በመተባባር “ከተረጅነት ወደ ምርታማነት” በሚል ርዕስ ያዘጋጀው የፓናል ውይይት በአዳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ፍቅሩ ረጋሳ(ዶ/ር) በፓናል ውይይቱ ባሰተላለፉት መልዕክት ባለፉት የለውጥ አመታት…

አረንጓዴ አሻራ ለዘላቂ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ!

በአንድ ወቅት ከ40 በመቶ በላይ የደን ሽፋን እንደነበራት ይነገርላት የነበረችው ኢትዮጵያ በወቅቱ በነበረው ዘላቂ ያልሆነ የተፈጥሮ ሃብትና የመሬት አጠቃቀም ምክንያት የደን ሽፋናችን ወደ 3 በመቶ ወርዶ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው፡፡ የብዝሃ ሕይወት መመናመን በተለይም የመሬት መደህየት እና የምርታማነት መቀነስ፣…

የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም

የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (Food System Resilience Program) በግብርና ሚኒስቴር ከሚሰሩ ፕሮግራም እና ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ ሲሆን በዓለም ባንክ በጀት የሚደገፍ ነው፡፡ የፕሮግራሙ ትግበራ ዘመን እ.አ.አ ከ2022 እስከ 2029 ሲሆን የግብርና ዕድገት ፕሮግራም (AGP) I እና II ስኬቶችን በማስቀጠል የሀገሪቷን…

ምርትና ምርታማነት ለምግብ ሉዓላዊነት!

አዳማ፣ መጋቢት 26 ቀን 2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የ2018/19 ሀገራዊ የሰብል ልማት ንቅናቄ ዙሪያ የፌደራልና የክልል የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ውይይት ተደርጓል፡፡ “ምርትና ምርታማነት ለምግብ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ሃሳብ የተካሄደው ይህ ሃገራዊ የሰብል ልማት ንቅናቄ መድረክ በዋናነት የሚታረሱ የእርሻ መሬቶችን ቁጥር በመጨመር…

የማሽላ ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ተደርጓል!

ማሽላ  ከበቆሎ፣ ከስንዴ እና ከጤፍ ቀጥሎ ለሀገራችን የምግብ ዋስትና በ4ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ጠቃሚ ሰብል ነው፡፡  በዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታው ደግሞ ተወዳዳሪ የለውም፡፡ በንጥረ ነገር ይዘቱ በካርቦሃይድሬት፣ በፕሮቲን፣ በቫይታሚን አና በማዕድን የበለፀገ፤ ከኢኮኖሚ አንፃር ለምግብ፣ ለእንስሳት መኖ፣ ለግንባታ፣ ለማገዶ እና ለኢንዱስትሪ ግብዓት…

መኖ ልማት ከእንስሳት ምርታማነት ባለፈ ለስራ እድል ፈጠራ

********************************************************** የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ የእንስሳት ዘርፉ የዜጎች የምግብና ስነ ምግብ ዋስትናን ማረጋገጥን፣ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን መተካትንና የኤክስፖርት ገቢ ማሳደግን ግብ አድርጎ እየተተገበረ ሲሆን በስራ እድል ፈጠራም መሰረታዊ ለውጥ እያስመዘገበ ይገኛል፡፡ በዚህ ሂደት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት(LFSDP) ትልቅ ድርሻ እየተወጣ…

ኢትዮጵያን የስንዴ ልማት እምርታ!

በሀገራዊ የማክሮ ኢኮኖሚው ማሻሻያ የግብርናዉ ዘርፍ አንዱና ዋነኛው ምሰሶ ነው፡፡ በግብርናው ዘርፍ የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ በትኩረት ከሚሰራባቸው አስር የሰብል አይነቶች አንዱ ስንዴ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በየዓመቱ እስከ አንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወጭ የስንዴ ምርትን ወደ ሀገር ዉስጥ ስታስገባ ቆይታለች፡፡ ይህን…

𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 𝗟𝗮𝘂𝗻𝗰𝗵𝗲𝘀 𝗞𝗻𝗼𝘄𝗹𝗲𝗱𝗴𝗲 𝘁𝗼 𝗔𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗔𝗰𝗰𝗲𝗹𝗲𝗿𝗮𝘁𝗼𝗿 𝗣𝗿𝗼𝗴𝗿𝗮𝗺 (𝗞𝗔𝗔𝗣) 𝘁𝗼 𝗘𝘅𝗽𝗮𝗻𝗱 𝗔𝗴𝗿𝗶𝗰𝘂𝗹𝘁𝘂𝗿𝗮𝗹 𝗜𝗻𝘀𝘂𝗿𝗮𝗻𝗰𝗲

Addis Ababa, 26 March 2026 (Ministry of Agriculture), Ethiopia has officially launched the Knowledge to Action Accelerator Program (KAAP) at the National Executive Forum on Agricultural Risk and Insurance, bringing together government leaders, insurers, and development partners to strengthen rural…

ትልቁ እህል ቦርቧሪ ተባይ ምንድን ነው?     

ድህረ-ምርት ብክነት (post-harvest loss) ማለት ማንኛውም የሰብል ምርት ተመርቶ ለመሰብሰብ ከደረሰበት ጊዚ አንስቶ ወደ ተጠቃሚው ደርሶ ጥቅም ላይ እስከሚዉልበት ድረስ ያሉትን የሰብል ምርትን በብዛት እና በጥራት የመቀነስን. ሂደቶች የሚያጠቃልል ፅንሰ ሀሳብ ነው። በነዚህ ሂደቶች ውስጥ ደግሞ ለብክነት ቁልፍ ከሆኑ ምክንያቶች…

ዓድዋን ድል በልማትም እንደግመዋለን!

ቀደምት አባቶቻችን እና አያቶቻችን በደምና በአጥንት መስዋዕትነት ነበር ኢትዮጵን ያፀኑት፡፡ አድዋ ዛሬ ላይ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የድል አርማ፣ የአንድነታችን እና የብልፅግናችን ማሳያ ነው። ነገን ዛሬ ላይ ሆነን ለመጭው ትውልድ የምናወርሰው የአንድነት፣ የመተባበር የብሩህ ተስፋ እንዲሁም የፅናት መሠረት ነው አድዋ።ትናንት በዓድዋ ተራሮች…

በድሬዳዋ አስተዳደር የኢጀአነኒ ቀበሌ ወጣቶች ብሩህ ተስፋ!

የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በድሬዳዋ አስተዳደር የተለያዩ የገጠርና የከተማ ቀበሌዎች ውስጥ ዘመናዊ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የተለያዩ የልማት ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ በአስተዳደሩ የተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ወጣቶችን በማደራጀትና ወደ ልማት በማስገባት በኢጀአነኒ ቀበሌ በፓፓያ ልማት ላይ የተሰማሩ ወጣቶች ፕሮግራሙ ትልቅ እገዛ እንዳደረገላቸው…

በድሬዳዋ አስተዳደር ለግብርና ኢኒሼቲቮች ውጤታማነት የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም አስተዋፅዖ

(አዲስ አበባ፣ የካቲት 9 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) መንግስት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ለግብርናው ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረት አማካኝነት በዘርፉ የተለያዩ የልማት ኢኒሼቲቮች ተቀርፀው ተግባራዊ እየተደረጉ ሲሆን በዚህም በርካታ ውጤቶች እየተመዘገቡ ይገኛሉ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን እና ምርታማነትን ለማሳደግ…

ንብ ማነብ ለአርብቶአደሩ አንዱ የአግሪ ቢዝነስ አማራጭ

—————————— ለአገራችን ግብርና መሰረት የሆነውን አርሶና አርብቶአደር ወደ አገሪ ቢዝነስ ማሻገርና ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ይገባል፡፡ ለዚህም በአርብቶ አደሩ አካባቢ የግብርና ምርትና ምርታማነትን በዘላቂነት ለማረጋገጥ የአካባቢውን ስርዓተ-ምህዳር እና የአኗኗር ዘይቤን ባገናዘበ መልኩ አግሪ ቢዝነስ እንዲስፋፋ እየተደረገ ነው፡፡ ይህም ለዘላቂ የአርብቶ አደር አካባቢ…

የዘመነ የእንስሳት ጤና መረጃ ስርዓት ለውጤታማ የበሽታ መከላከል እና ቁጥጥር

/አዳማ፣ የካቲት 6 ግን 2018 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር/ ብሔራዊ የእንስሳት ጤና መረጃ ስርዓት (NAHIS-DHIS2) ለመገንባት ያለመ የስርዓቱ ዝርዝር መስፈርት እና መለኪያዎች (System Requirement Specification/SRS) ላይ ከፌዴራል፣ ከክልል ግብርና ቢሮ እና ከእንስሳት ጤና ላቦራቶሪዎች፣ ከFAO, HISP Ethiopia, Project HOPE የተውጣጡ ባለድርሻ…

አርብቶአደሩን ከዛፍ ጥላ ስር ሽያጭ ወደ ተደራጀ የእንስሳት ገበያ ማዕከል ማሸጋገር

————————————- በኢትዮጵያ አርብቶና ከፊልአርብቶአደሩ ሰፊ የእንስሳት ሀብት ባለቤት ነው፡፡ ከዚህ ሃብት ተጠቃሚ እንዲሆን ምርትና ምርታማነትን ከማሻሻል ባለፈ የተሳለጠ የገበያ ትስስር መፍጠር ይገባል፡፡ ይህን ለማሳካት በግብርና ሚኒስቴር የአርብቶአደር የምግብና ስርዓተ-ምግብ ደህንነት ማሻሻያ ፕሮጀክት (BRENFONS) የቁም እንስሳት ገበያ ማዕከላትን ተደራሽነት እያስፋፋ ይገኛል፡፡…

የተጠናከረ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ለግብርናው ዘርፍ ምርታማነት!

ባለፉት በርካታ ዓመታት በሀገራችን የነበረው የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀም እንዲሁም ዘርፉ በወቅቱ ትኩረት ባለመሰጠቱ ምክንያት በቢሊዮን ቶን የሚለካ ለም የአፈር ሀብታችን እየታጠበ ወደ ጎረቤት ሀገራት ሲወጣ ቆይቷል። በሀገራችን ለእርሻ ስራ ከሚታረሰው መሬት ውስጥ በዓመት እስከ 130 ቶን አፈር በሄክታር፣ ከባዶ መሬት…