FDRE Ministry of Agriculture

Category News

ከተረጂነትወደምርታማነት!

ሀዋሳ፣ ግንቦት 6/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) ግብርና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጋር በመተባበር የሲዳማ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎችን ያሳተፈ የፓናል ውይይት መድረክን “ከተረጂነት ወደ ምርታማነት!” በሚል መሪ ቃል አካሂዷል፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…

የድርቅ መቋቋሚያ አቅም ግንባታ ፕሮጀክት

በሀገራችን ምስራቃዊ ክፍል በአርብቶአደር አካባቢዎች ላይ የሚተገበረው የድርቅ መቋቋሚያ አቅም ግንባታ ፕሮጀክት በአፋር ዝቅተኛ ቦታዎች የሚገኙ አርብቶ አደሮች እና ከፊል አርብቶ አደሮችን የድርቅ መቋቋም አቅምና የምግብ ዋስትናን ለማሻሻል የሚሰራ ነው፡፡ የፕሮጀክቱም ዋና ዋና ተግባራት የመጀመሪያው የውሃ መሠረተ-ልማትን ማስፋፋት ሲሆን በዚህም፤…

የአረንጓዴ አሻራ የ5 ዓመታት የስኬት ጉዞ!

ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የተፈጥሮ ሃብት መመናመንና የአየር ንብረት ለውጥ የሚያደርሰውን ዓሉታዊ ተፅዕኖን በመከላከል የግብርናውን ዘርፍ ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ብሎም ዘላቂነት ያለው አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት እንዲቻል የተፈጥሮ ሃብትን መጠበቅና በዘላቂነት መንከባብ አማራጭ የሌለው ተግባር ነው፡፡ በአንድ ወቅት ከ40 በመቶ…

የተሳትፏዊ ግብርና እና የአየር ንብረት ሽግግር ፕሮግራም

የተሳትፏዊ ግብርና እና የአየር ንብረት ሽግግር ፕሮግራም/Participatory Agriculture and Climate Transformation Program (PACT) በዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ The International Fund for Agricultural Development (IFAD) እና በሌሎች የልማት ድርጅቶች የሚደገፍ ሲሆን የትግበራ ጊዜውም እ.አ.አ ከየካቲት 2024 እስከ 2030 ድረስ የሰባት…

የኢትዮጵያን የእንስሳት ሀብት ልማት ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገረ ኢኒሼቲቭ!

ባለፉት አምስት ዓመታት መንግሥት ለእንስሳት ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረትና በነደፈው በሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ አማካኝነት በእንስሳት ምርትና ምርታማነት ላይ ተጨባጭና እምርታዊ ውጤቶች ተመዝግበዋል። የወተት ምርታማነትን ለማሳደግ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻልና የማዳቀል አቅምን በከፍተኛ ደረጃ ማሳደግ ተችሏል። በተጨማሪም የአንድ ቀን ጫጩት ስርጭት፣ የዘመናዊ…

𝗜𝗺𝗽𝗿𝗼𝘃𝗲𝗱 𝗖𝗿𝗼𝗽 𝗩𝗮𝗿𝗶𝗲𝘁𝗶𝗲𝘀 𝘁𝗼 𝗕𝗼𝗼𝘀𝘁 𝗣𝗿𝗼𝗱𝘂𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗮𝗻𝗱 𝗣𝗿𝗼𝗱𝘂𝗰𝘁𝗶𝘃𝗶𝘁𝘆

Addis Ababa, May 11, 2026 (Ministry of Agriculture): The first-round session of the 2026 National Variety Release Standing Committee is being held under the coordination of the Ethiopian Agricultural Authority. The forum brings together representatives from federal and regional research…

የግጦሽ መሬት ላይ ትክክለኛ መረጃ ማግኘት የሚያስችል ስርዓት

ሰመራ፣ ግንቦት 1 ቀን 2018 (ግብርና ሚኒስቴር) ብሔራዊ የግጦሽ መሬት ክትትል ስርዓት ላይ ውይይት እና ስርዓቱን በአፋር እና በድሬዳዋ አስተዳደር በይፋ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር የፌደራልና የክልል ተወካዮች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ በአፋር ክልል ምክትል ፕሬዘዳንትና የመሬት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ…

የዱረም ስንዴ ልማት የፓስታና መኮረኒ ፋብሪካዎችን ፍጆታ ለማሟላት!

ቢሾፍቱ፣ ግንቦት 1/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የአየር ንብረት የሚቋቋም ስንዴ እሴት ሰንሰለት ልማት ፕሮጀክት በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ሶማሌና አፋር ክልሎች ከ20 ዞኖች በ76 ወረዳዎች ውስጥ 800 ሺ አርሶአደሮችን አቅፎ እየሰራ ነው። ፕሮጀክቱ ከኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በየጊዜው እየተለወጠ የመጣውን የአየር…

E𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 𝗮𝗻𝗱 𝗔𝘇𝗲𝗿𝗯𝗮𝗶𝗷𝗮𝗻 𝗘𝘅𝗽𝗹𝗼𝗿𝗲 𝗘𝗻𝗵𝗮𝗻𝗰𝗲𝗱 𝗖𝗼𝗼𝗽𝗲𝗿𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗶𝗻 𝗔𝗴𝗿𝗶𝗰𝘂𝗹𝘁𝘂𝗿𝗮𝗹 𝗗𝗲𝘃𝗲𝗹𝗼𝗽𝗺𝗲𝗻𝘁

Addis Ababa, May 8, 2026, Ministry of Agriculture: Ethiopia’s State Minister of Agriculture, Dessalegn Teshale, met with Azerbaijan’s Deputy Minister of Economy, Elnur Aliyev, to discuss opportunities for deepening cooperation in the agricultural and horticulture sectors. During the meeting, both…

የኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነት ተስፋዎችና ቀጣይ አቅጣጫዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1/2018 (ግብርና ሚኒስቴር)  በዛሬው ዕለት የግብርና ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም ሞዴል ፈፃሚዎች በተገኙበት “የኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነት ተስፋዎች፣ ፈተናዎች እና የቀጣይ አቅጣጫዎች!” በሚል መሪ ሃሳብ ላይ  ውይይት ተደርጓል። መንግስት በግብርናው ዘርፍ የተለያዩ ፖሊሲ፣ ስትራቴጂ እና…

የምግብ ደህነትና ሥርዓት ለጤናማና አምራች ትውልድ!

ሐረር፣ ሚያዝያ 30/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) ግብርና ሚኒስቴር ከሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ ጋር በመቀናጀት የተዘጋጀ የስትራቴጂ ትውውቅና የምግብ ዓውደ ርዕይ የተካሄደ ሲሆን በዝግጅቱም ከሐረሪ ክልል እና ከድሬዳዋ አስተዳደር የተውጣጡ የዘርፉ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። የሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ ም/ሃላፊ አቶ ነስረዲን…

ኢትዮጵያና አዘርባጃንን በግብርና ልማት በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ውይይት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ደሳለኝ ተሻለ ከአዘርባጃን የኢኮኖሚ ሚኒስትር ዴኤታ ኢልኑር አሊየቭ ጋር በኢትዮጵያ የእርሻና የሆርቲካልቸር ልማት ዘርፎችን ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል። አዘርባጃን ከኢትዮጵያ ጋር በግብርና በተለይም በሰብል ልማት በትብብር ለመስራት ከፍተኛ…

የሆርቲካልቸር ኢንቨስትመንት ንዑስ ዘርፉን ለማሳደግ ትኩረት ተደርጓል

ወላይታ ሶዶ፣ ሚያዚያ 30/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) መንግሥት የሆርቲካልቸር ኢንቨስትመንት ንዑስ ዘርፉን ለማሳደግ ትኩረት አድርጓል። መንግስት ለዘርፉ በሰጠው ትኩረት በአበባ ኢንቨስትመንት ብቻ የተያዘውን 1,750 ሄክታር መሬት በሚቀጥሉት 3 ዓመታት ወደ 3 ሺህ ሄክታር ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ኢንቨስትመንትና ምርት…

የተስተካከለ የመሬት አስተዳደር ፕሮግራም III

የተስተካከለ የመሬት አስተዳደር ፕሮግራም III ዋና ዓላማ የተሻሻለ የመሬት ይዞታ ዋስትናን በማረጋገጥ እና አነስተኛ አርሶአደሮችን በተለይም ሴቶችና ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም ግብርናን እንዲተገብሩ በማድረግ የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም የኢኮኖሚ እድገት እንዲመዘገብ ማስቻል ነው። ከመስከረም 2017 ዓ.ም…

አካታች እና ዘላቂ የግብርና እሴት ሰንሰለት ልማት ፕሮጀክት

የአካታች እና ዘላቂ የግብርና እሴት ሰንሰለት ልማት ፕሮጀክት/Inclusive and Sustainable Agricultural Value Chains Development Project (ISVCDP) ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ ፕሮጀክቱ የዳቦ እና የማካሮኒ ስንዴ፣ የፋብሪካ ቲማቲም፣ አቮካዶ እና አናናስ የሚያመርቱ አርሶ አደሮችን ከሁለት አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ጋር ማለትም በኦሮሚያ ከሚገኘው ከቡልቡላ…

አየር ንብረት የሚቋቋም የስንዴ እሴት ሰንሰለት ልማት ፕሮጀክት

አየር ንብረት የሚቋቋም የስንዴ እሴት ሰንሰለት ልማት ፕሮጀክት/Ethiopian Climate Resilient Wheat Value Chain Development (CREW) Project ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ ኢትዮጵያ በየዓመቱ እስከ 1 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በማውጣት የስንዴ ምርትን ከውጭ ስታስገባ ቆይታለች፡፡ ይሁን እንጂ ከለውጡ በኋላ ስንዴን በበጋና በክረምት በስፋት በማልማት…

የግብርና አርበኞቻችን!

በዛሬው ዕለት የሚከበረውን 85ኛውን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ስናከብር የጀግኖች አያቶቻችንን ታሪክ እየዘከርን በእኛ ዘመን ታሪክ ለመስራት በመትጋት መሆን አለበት፡፡ በግብርናው ዘርፍ የልማት አርበኛ የሆኑ የቀበሌ የግብርና ልማት ባለሙያዎች በዘርፉ ለተገኙት ስኬቶች ያበረከቱት አስተዋፅዖ የግብርና ልማት አርበኞች የሚያስብላቸው ነው፡፡ በሀገር አቀፍ…

መጪው ጊዜ የኢትዮጵያ ግብርና ትንሳኤ ነው – አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ፣ (ግብርና ሚኒስቴር) በግብርናው ዘርፍ በርካታ የሪፎርም ስራዎች እየተከናወኑ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ አንዱ “በመደመር መንግስት እይታ የግብርና እመርታ!” በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ቀጣይነት ያለው ስልጠናዎችን ለዘርፉ አመራሮችና ሰራተኞች እየተሰጠ ይገኛል፡፡ በዛሬው ዕለትም የግብርና ሚኒስቴር እና የተጠሪ…

የግብርና ምርት ውልን ውጤታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መስራት ይገባቸዋል፡፡

ቦንጋ፣ ሚያዚያ 24/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) መንግስት የግብርና ምርት ጥራት፣ የአመራረት ቅልጥፍና እና ተወዳዳሪነት እንዲሁም የግብርናና አግሮ ኢንዱስትሪ ተመጋጋቢነትን በማሳደግ የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግርን እውን ለማድረግ እና የግብርና ምርቶች ገበያ ተኮር ምርቶችን ወደ ማምረት እንዲሸጋገሩ አዋጅ እና ደንቦች ተዘጋጅተው እየተሰሩባቸው ነው፡፡ ግብርና…

የአርብቶ አደር ምግብና ስርዓተ-ምግብ ማሻሻያ ፕሮጀክት

የአርብቶአደር ምግብና ስርዓተ-ምግብ ማሻሻያ ፕሮጀክት የድርቅ መቋቋሚያና ዘላቂ የአርብቶአደር ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም/Drought Resilience and Sustainable Livelihoods Program (DRSLP) ቀጣይ ክፍል ሲሆን ከ2014 ዓ.ም ነሐሴ ወር ጀምሮ እስከ 2020 ዓ.ም ታህሳስ ወር ድረስ በኦሮሚያ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ምዕራብ…

𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮’𝘀 𝗦𝗼𝗶𝗹 𝗛𝗲𝗮𝗹𝘁𝗵: 𝗙𝗿𝗼𝗺 𝗔𝗺𝗯𝗶𝘁𝗶𝗼𝗻 𝘁𝗼 𝗔𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻𝗮𝗯𝗹𝗲 𝗗𝗲𝗰𝗶𝘀𝗶𝗼𝗻𝘀

Addis Ababa, April 29, 2026 (MoA) — The Soil Nutrient Roadmap (SNR) Technical Team concluded a three-day workshop at the Ministry of Agriculture, marking a pivotal step in Ethiopia’s transition toward evidence-based agricultural decision-making. Ethiopia is entering a transformative phase…

ከአቮካዶ ምርት የሚገኘውን የውጭ ምንዛሬ ለማሳደግ የባለሙያዎችን አቅም ማጎልበት ያስፈልጋል!  

በግብርና ሚኒስቴር የሆርቲካልቸር ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ ከብሔራዊ የአቮካዶ ልማት ፕሮግራም ጋር በመቀናጀት ፕሮግራሙ ከሚተገበርባቸው ከ10 ክልሎች ለተውጣጡ 26 ወንድ እና 8 ሴቶች በድምሩ ለ34 የፕሮግራሙ አስተባባሪዎችና ከፍተኛ የፍራፍሬ ልማት ባለሙያዎች በመልካሳ ግብርና ምርምር ማዕከል ለተከታታይ 4 ቀናት  በአቮካዶ እሴት…

የግብርና ምርምር ቴክኖሎጂዎች ለዘርፉ ኢንቨስትመንት እድገት!

የግብርና ምርታማነት፣ ፈጠራና ዘመናዊነት የግብርና ትራንስፎርሜሽንን እውን ያደርጋሉ፡፡ የግብርናውን ምርታማነት ለማሳደግና ለማዘመንም የተሻሻሉ ቴክኖሎጅዎችን መጠቀም፣ ውጤታማ የግብርና አሰራር ዘዴዎችን መተግበር፣ የኤክስቴንሽን ስርዓትን ማጠናከር፣ ሜካናይዜሽን፣ የግብዓት እና የፋይናንስ አቅርቦትን ማሻሻል በዋናነት የሚነሱ ናቸው፡፡ የግብርና ምርምር ማዕከላት ለግብርና ምርታማነትና መዘመን ቁልፍ ሚና…

ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክን በግብርናው ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችል ውይይት!

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ከሞዛምቢክ የግብርና፣ አካባቢና ዓሣ ሀብት ሚኒስትር ሮቤርቶ ሚቶ አልቢኖ ጋር ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ያላቸውን ስትራቴጂካዊ ግንኙነት በማጠናከር በግብርናው ዘርፍ ላይ ልምድ በመለዋወጥ በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ ውይይታቸውም…

አርብቶአደሮችን፣ የቁም እንስሳት ላኪዎችን እና ኤክስፖርት ቄራዎችን ያገናኘ ፕሮጀክት

ያቤሎ፣ ሚዚያ 18/2018 ዓ.ም (ግብርና ሚኒስቴር) የግብርና ሚኒስቴር የአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ እሴት ማሻሻያ ፕሮጀክት የአርብቶአደሩን ሕይወት ለማሻሻል እየሰራ ይገኛል። ፕሮጀክቱ በ3 ክልሎች ከፍተኛ የእንስሳት አቅርቦት ባላቸው አካባቢዎች 18 የእንስሳት ማቆያ ማዕከላትን ለመገንባት ግብ ጥሎ እየሰራ ሲሆን 7ቱ ተጠናቀው…

በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከግብርናው ዘርፍ ከ3 ቢሊዮን ዶላር በላይ ማግኘት ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) በበጀት ዓመቱ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከግብርናው ዘርፍ ከ3 ቢሊዮን ዶላር በላይ ማግኘት እንደተቻለ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ተናገሩ። የ2018 በጀት ዓመት የግብርናው ዘርፍ የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም በተገመገመበት ወቅት በዘጠኝ ወራት ውስጥ በግብርናው ዘርፍ…

𝗦𝘂𝘀𝘁𝗮𝗶𝗻𝗮𝗯𝗹𝗲 𝗪𝗮𝘁𝗲𝗿𝘀𝗵𝗲𝗱 𝗗𝗲𝘃𝗲𝗹𝗼𝗽𝗺𝗲𝗻𝘁 𝗳𝗼𝗿 𝗘𝗻𝗵𝗮𝗻𝗰𝗲𝗱 𝗔𝗴𝗿𝗶𝗰𝘂𝗹𝘁𝘂𝗿𝗮𝗹 𝗣𝗿𝗼𝗱𝘂𝗰𝘁𝗶𝘃𝗶𝘁𝘆

Climate change is increasingly affecting agriculture, making sustainable natural resource management critical for long‑term productivity and resilience. In response, Ethiopia has strengthened community‑led watershed development initiatives to conserve soil and water resources and restore degraded landscapes. These efforts have delivered…

የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት ፕሮጀክት

የእንስሳትና አሳ ሀብት ሴክተር ልማት ፕሮጀክት በዋና ዋና የግብርና እሴት ሰንሰለቶች ምርታማነት እና የገበያ ተወዳዳሪነትን በማሳደግ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ ፕሮጀክቱ ከዓለም ባንክ በተገኘ 176 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ብድር የሚደገፍ ሲሆን በስድስት አመት ጊዜ እና ለ2 ዓመታት ተጨማሪ ማራዘሚያ እ.ኤ.አ ከ2018-2026…

E𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 𝗮𝗻𝗱 𝗖𝘇𝗲𝗰𝗵 𝗥𝗲𝗽𝘂𝗯𝗹𝗶𝗰 𝗛𝗼𝗹𝗱 𝗕𝗶𝗹𝗮𝘁𝗲𝗿𝗮𝗹 𝗧𝗮𝗹𝗸𝘀 𝗼𝗻 𝗔𝗴𝗿𝗶𝗰𝘂𝗹𝘁𝘂𝗿𝗲

Ethiopia and the Czech Republic have engaged in high-level bilateral discussions focusing on strengthening cooperation in the agriculture sector, Thursday, 23 April 2026. H.E. Sofia Kassa (PhD), State Minister of Agriculture of Ethiopia, briefed the Czech delegation on Ethiopia’s agricultural…