የዲጂታል ግብርና ፍኖተ-ካርታ የአርሶናአርብቶ አደሩን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ነው፡- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

ግብርና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲዩት እና ከጌትስ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ዲጂታል ግብርና ፍኖተ ካርታ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የግሉ ዘርፍ እና የልማት አጋር ድርጅት ተወካዮች በተገኙበት ይፋ ተደርጓል፡፡ (አዲስ አበባ፣ ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የግብርና…