ምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት ከማሳደግ አኳያ የራሱን አስተዋፅዖ እያበረከተ ይገኛል

(ሐዋሳ፣ ሚያዝያ 21 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) በግብርና ሚኒስቴር የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ተግባራዊ መደረግ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ባለፉት ሁለት አመታት ውስጥ የዘርፉን ምርትና ምርታማነት ከማሳደግ በተጨማሪ የስራ ዕድል በመፍጠርም የራሱን አስተዋፅዖ እያበረከተ ይገኛል፡፡ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ከክልሎች…