ግብርናው ከምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ባለፈ ለወጪ ንግድ ግኝት ያለው አስተዋፅኦ በእጅጉ ጨምሯል፡- ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)

/አዳማ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር/ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በሁሉም የግብርና ዘርፎች የተገኙ ውጤቶች ግብርናው በኢኮኖሚ ዘርፉ ያለውን የመሪነት ሚና የሚያሳይና የሚያረጋግጥ ነው፡፡ የግብርና ሚኒስቴር፣ ተጠሪ ተቋማትና ክልሎች በዘርፉ የ9 ወር እቅድ አፈጻጸም ስኬቶችና በታዩ ክፍተቶች ላይ ያተኮረ ውይይት…