FDRE Ministry of Agriculture

Gedion Negash

Gedion Negash

ምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት ከማሳደግ አኳያ የራሱን አስተዋፅዖ እያበረከተ ይገኛል

(ሐዋሳ፣ ሚያዝያ 21 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) በግብርና ሚኒስቴር የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ተግባራዊ መደረግ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ባለፉት ሁለት አመታት ውስጥ የዘርፉን ምርትና ምርታማነት ከማሳደግ በተጨማሪ የስራ ዕድል በመፍጠርም የራሱን አስተዋፅዖ እያበረከተ ይገኛል፡፡ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ከክልሎች…

የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የአርሶአደሩን ዘርፈ-ብዙ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ነው

/ይርጋ ጨፌ፣ ሚያዝያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር/ የግብርናውን ምርትና ምርታማነት በማሳደግ ሂደት ውስጥ የተሳለጠ የገጠር መሬት አስተዳደር መረጃ ስርዓትን ማዘመንና መተግበር ይገባል፡፡ ይህ ደግሞ አርሶአደሩን የመሬት ይዞታ ባለቤትነቱን በማረጋገጥ ምርታማና ተጠቃሚ እንዲሆን ያስችለዋል፡፡ ግብርና ሚኒስቴር የአርሶአደሩን የመሬት ይዞታ…

የግብርናውን ትራንስፎርሜሽን እውን ለማድረግ በዘርፉ ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች ድርሻ የጎላ ነው፡- የተከበሩ አቶ ሰለሞን ላሌ

 /ሀዋሳ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር/ ግብርና እንደ ሀገር መዋቅራዊ ሽግግሩን እውን ለማድረግ በሚያደርገው ጉዞ   የግብርናው ኢንቨስትመንት ጉልህ ሚና አለው፡፡ በሲዳማ ክልል በግብርና ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች አፈጻፀም፣ በዘርፉ የሴቶች ተሳትፎና ሚና፣ በዘርፉ ያሉ መልካም እድሎች፣  በክልሉ ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት ያሉ…

ባለፉት 5 አመታት ለተመዘገበው ተከታታይ ሀገራዊ እድገት ግብርናው የመሪነት ሚናውን ተወጥቷል፡- ክብርት አይናለም ንጉሴ

/አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር/ ሀገራዊ ለውጡ እውን ከሆነ በኋላ ባለፉት ተከታታይ አመታት የማክሮ ኢኮኖሚ እድገቱ አመርቂ ውጤት የተመዘገበበት ሲሆን የግብርናው ዘርፍ ለእድገቱ የራሱን ትልቅ ድርሻ እየተወጣ ይገኛል፡፡ የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ባለሙያዎች የ2017…

ግብርናው የአርሶ/አርብቶ አደሩን የእውቀት እና የቴክኖሎጂ ፍላጐት የሚመጥን የኤክስቴንሽን አገልግሎት መስጠት ይገባል፡- ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)

/ኮምቦልቻ፣ መጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር/ የግብርና ኤክስቴንሽን ስርዓት ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ፣ የምግብና ስርዓተ ምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እንዲሁም ገበያ ተኮር ምርቶችን በማምረት የሀገራችንን ኢኮኖሚ ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ ወሳኝ ተግባር ነው፡፡ በመሆኑም አዳዲስ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን እና የተሻሻሉ አሰራሮችን…