ግብርና ገበያ ልማት ዳይሬክቶሬት
የግብርና ገበያ ልማት ዳይሬክቶሬት ተግባርና ሃላፊነት
ይህ ዳይሬክቶሬት ተጠሪነቱ ለግብርና ግብዓትና ምርት ግብይት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሆኖ የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነት ይኖሩታል፤
- የግብርና ግብይት ስልት፣ ፖሊሲና የስራ ሂደትን ቀረጻና ትግበራ ይመራል፤
- የግብይት እቅዱን ከዋጋ፣ ማስፋፋት፣ ተጠቃሚ፣ ምርት አንጻር በመፈተሽ የግብይት መነሻ ሀሳቦችን ይተገብራል፤
- የግብርና ግብይት ስራ አጋዦችን፣ መሰራያዎችን፣ መገልገያዎቸን ለውጤታማ የውጭና የሀገር ውስጥ ግብይት ሰርዓት ውጤታማነት ቀረጻና ፍተሸ አግባብነት ይመለከታል
- የምርት ጥራት ዋስትና ክትትልና ፍተሻ በግብርና ግብይት ስረዓትን እንዲመራ ማደረግ
- የግብርና ምርት ፍላጎት መጨመር የሚያችልበትን አሰራር ይመራልየግብርና ግብይት አሰራርና ሂደቶች ላይ የተሰሩ የምርምር ስራዎችን፣ መረጃዎችና ዳታዎች ይመለከታል፤
- የእውቀትና ክህሎት መሰረት ያደረግ ወጤታማ ግብይት እንዲኖርና በዚህም በግብይት ውስጥ ባለደርሻ አካላትን፣ ፖሊሲን፣ ፈንድ የሚያደርጉ ባለደርሻዎችን በበጎ ተጽእኖ ማደረግ እንዲቻል ያደርጋል፤
- የገንዘብ አስተዳደር ስርአትን በመምራት የገጠር ብድርና እውን በማደረግ የፋይናንስ ዶኩመንቶቸን፣ ኦዲትነን ይመራል፤
- ክፉሉን አሰራርና ፣ እቅድ ትግበራንና አላማውን ማሰደግና መምራትየክፉሉን በጀት መሰራትና ይከታተላል፤
- የክፉሉን የስው ሀይል ፋላጎት መለየት እና ያለውን ፍለጎት ለሙላት እቅድ ያወጣል፤
- የፖሊሲ ቀረጻዎችን የስራ መመሪያዎችን የማውጣት ስራን ይመራል፤
- የክፍሉን ሪፖርት ማጽደቅና ለሚመለከተው ክፍል ያስረክባል፤
- በስሩ ያሉትን አካላት ወቅታዊ የስራ አፈጻጸም በመገምገም፣ በማሰልጠን ፣ በመከታተል ፣ በመምከርና ግብረ መልስ በመስጠት ያግዛል፤
- የክፉሉን የሰራተኛ ዲስፒሊን በአግባቡ ይይዛል፤