ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምን ለውጥ አመጣ ?

የገጠር ልማታዊ ሴፍቲኔት ኘሮግራም እንደ ሀገር በድርቅ፣ ተከታታይነት ባለው በዝናብ እጥረት፣ በእርሻ መሬት ጥበትና በምርት መቀነስ ምክንያት የከፋ የምግብ ዋስትና ችግር የተከሰተባቸው የገጠር አካባቢዎች ላይ በማተኮር የምግብ ክፍተትን በመሙላት የቤተሰብ እና የማህበረሰብ ጥሪትን መገንባት ዓላማ አድርጎ ሲተገብር ቆይቷል፤ ዛሬም እየተገበረ…





























