የክልሎች እስትራቴጂክ እና የቴክኒክ ድጋፍ ዳይሬክተር

የክልሎችእስትራቴጂክእናየቴክኒክድጋፍዳይሬክተር ተግባርና ሃላፊነት

የክልልቢሮዎችስትራቴጂዝግጅት፣ስትራቴጂደጋፍ እና አፈፃፀም፣በየክልሉያሉትንማሰልጠኛማዕከላትንአፈጻጸም ይገመግማል የአፈጻጸም ሥልጠት ይነድፋል፣ የክልል የልማትስትራቴጂእናየተነሳሽነትሀሳቦችን የቀርባል፣የግብርና ልማትመርሃ ግብርንጨምሮሌሎችስትራቴጂካዊተክኒክ ደጋፍ ለክልሎች ያደርጋል፡፡

  • በየክልሉ የሉትን የግብርና ኤክስቴንሸን እና ምርምር ተቋማት በማጠናከር፡ ጠንካራ እሴቶችን ከግምት ውስጥ በማስገባት እርሻ ተኮር የንግድ ሥነ-ምግባርን ከሚያነቃቁ የአመራር ችሎታዎች ጋር በማዋሃድ በየክልሉ መፍጠር የሚያስችል እስትራተጂ በማውጣት ያስፈጽማል።
  • የፌደራል ግብርና ኤክስቴንሽን ስትራቴጂያዊ አጀንዳ እና የአሠራር ዕቅዶችን በየክልሉ በማቀናጀት ይመራል ፡፡
  • የፌደራል ግብርና ኤክስቴንሽን እስትራቴጂያዊ ልማት ሂደት ከየክልሉ ልማት ራዕይ ጋር በማቀናጀት መደገፍ ፣
  • ከክልል የግብርና አማካሪዎች ጋር ስትራቴጂያዊ ትስስሮችን በመፍጠር የግብርና ልማቱ የሚሳለጥበትን መንገድ ይቀይሳል፣ ያስፈጽማል፡፡
  • የፌደራል ግብርና ኤክስቴንሽን እስትራቴጂ በክልል የጥራት ማረጋገጫ እና በገንዘብ እና በአለም አቀፍ የቴክኒክ እስታነዳርድ የመነጩና አፈፃፀም ላይ ያተኮሩ የተለያዩ ሪፖርቶች የትግበራ ስልታዊ አንድምታዎች የመወሰን አቅምን ለማሳደግ ይጥራል፡፡
  • በድህነት ውስጥ የሚኖሩ የአርሶ፣ አርብቶና ከፊል አርብቶ አደሮች ህይወት ለማሻሻል በሚያስችሉ ዋና ዋና ኩነቶችለ መሰረት በማድረግ የቴክኒክ እውቀቱን እና የስትራቴጂ ተሰጥኦዎቹን በመጠቀም የተቋሙን  የግብርና ኤክስቴንሽን የስራ ሓላፊዎችን ያማክራል። በየደረጃው የሚገኙትንም የግብርና ኤክስቴንሽን አስተባባሪዎች የአቅም ውስንነት በመለየት ያማክራል፣ ይደግፋል፡፡
  • የቅንጅታዊ እና የሽርክና አሰራሮች እና መስፈርቶችን በሚመለከት በክልላዊ መድረኮች  ላይ በመገኘት የስር አመራር በመስጠትና እና በማስተባበር ያስፈጽማል ፡፡
  • የፌደራል ግብርና ኤክስቴንሽን እስትራቴጂ በዓለም አቀፉ ልማት ፣ በክልላዊ እና በአካባቢው አውድ ውስጥ፡ ልማቱ እንዴት እንደሚመጣ እና እንደሚሠራበት ጨምሮ ጠንካራ የሰብአዊ እና የቴክኒክ እውቀት እና ግንዛቤ ይፈጥራል።
  • የፌደራል ግብርና ኤክስቴንሽን እስትራቴጂ  ሰፊ የቴክኒካዊ መሠረት እወቀት ፣ ስትራቴጂካዊ ግቦች  ፣ እና የክልል  ስራዎች ድጋፍን እና አገልግሎት በመገንዘብ ወሳኝ መፍትሄ ይሰጣል ፡፡
  • የፌደራል ግብርና ኤክስቴንሽን ድርጅታዊ ዓላማዎችን እና ተግዳረቶች መፍታት በሚያስችል አግባብ ፣ የስትራቴጂያዊ ግንኙነቶችን እና ስራ የዕድል ፈጠራን መለየትን ጨምሮ ስትራቴጂካዊ የንግድ ተኮር ዕቅድን የማከናወን ችሎታ ላይ የአቅም ግንባታ ሥልጠና በመስጠት አቅምን ያሳድጋል፣ ግንዛቤም ይፈጥራል።

Main menu en-GB (2)

We use cookies to improve your experience on our website. By browsing this website, you agree to our use of cookies.