የአነስተኛ መስኖ ልማት ዳይሬክቶሬት

የአነስተኛ መስኖ ልማት ዳይሬክቶሬትተግባርና ኃላፊነት

ዳይሬክቶሬቱ ለተፈጥሮ ኃብትና ምግብ ዋስትና ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ተጠሪ ሆኖ የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል፡፡

  • የአነስተኛመስኖልማትንናየአነስተኛመስኖአውታሮችአስተዳደርናውሃአጠቃቀምብቃትለማሳደግናለማጠናከርየሚያግዙአዋጆች፣ሕገ-ደንቦች፣ፖሊሲዎችናመመሪያዎችንማዘጋጀትናማቅረብ፣አዳዲስየፖሊሲማሰፈጸሚያስትራቴጂዎችንማመንጨት፣ሲፈቀዱምከክልሎችጋርበቅንጅትተግባራዊእንዲደረጉማገዝ፣አፈፃፀማቸውንምመከታተል፣
  • የማህበራዊምጣኔናየዘላቂአካባቢያዊልማትንሊያረጋግጡየሚችሉየመስኖውሃመገኛአካላትንናአማራጮችንማጥናትናመረጃዎችንበተጠናከረመልኩማደራጀት፣መመርመርናመተንተንከሚመለከተውአካልጋርበመሆንአፈጻፀማቸውንመከታተልናሪፖርትማድረግ፤
  • በሃገርአቀፍደረጃእየለማያለውንየመስኖመሬትመጠንየመረጃክፍተትተዓማኒበሆነመልኩበዘለቄታዊነትያለውንየመሬትመጠንናየውሃማልማትአቅምጅኦ-ሪፈረንስናሪሞትሴንሲንግተክኖሎጂበመታገዝመረጃንበመያዝናበመተንተንበመስኖበይነመረብየመረጃስርዓትውስጥማደራጀት፤
  • ብቃትያለውየአነስተኛመስኖአውታሮችአስተዳደርናውሃአጠቃቀምሥርዓትለማስፈን¾T>Áe‹K< }eTT> ¾‚¡•KAÍ= ¨<Ö?„‹”“ ¨<Ö?T ¾J’< ›c^a‹” S[Í uTcvcw“ uSkS` ¾‚¡’>¡ ›c^` SS]Á­‹” /T’<ªKA‹”/' u^] êG<ö‹”“ þe}a‹” T²Ò˃“ Tc^Úƒ'
  • የአነስተኛመስኖልማትእንዲስፋፋየፖሊሲናስትራቴጂአቅጣጫዎችንመንደፍ፣ሲፈቀዱምከክልሎችጋርበቅንጅትተግባራዊማድረግናአፈፃፀማቸውንመከታተል፣
  • የአነስተኛመስኖልማትየአውታሮችንቀድመግንባታ (ጥናትናዲዛይን)፣በግንባታወቅትናድህርግንባታየመስኖተቃሚውማህበረሰብሚናድርሻናሃላፊነትንበመለየት፤የመስኖልማትፈንድምንጮችንበመለየትመተግበሪያመመሪያናአሰራርስርዓትመዘርጋት፤
  • ከተቋሙራዕይናተልዕኮበመነሳትየዳይሬክቶሬቱንየሥራዕቅድያዘጋጃል፣ያስተባብራል፣ይመራል፤
  • የተሻሻሉየፖሊሲሀሳቦችንበማመንጨትለበላይኃላፊውያቀርባል፤
  • የዳይሬክቶሬቱንየሥራሂደቶችቅንጅትናትስስርበማጥናትየተጠናከረናተመጋጋቢነትያለዉየሥራግንኙነትእንዲፈጠርሁኔታዎችንያመቻቻል፣ይከታተላል፣ይቆጣጠራል፤
  • በዳይሬከቶሬቱሥርያሉየሥራቡድኖችእናየቡድኑሃላፊዎችንሥራአፈጻጸምይከታተላል፤ይገመግማል፣ክትትልእናድጋፍያደርጋል፣
  • ከሥራዕቅዱበመነሳትለዳይሬክቶሬቱየተመደበዉበጀትበትክክልለታለመለትዓላማመዋሉንይቆጣጠራል፣ይከታተላል፣ያረጋግጣል፤
  • ለዳይሬክቶሬቱሥራእናለሌሎችአገልግሎቶችየሚያስፈልጉግብአቶችንእንዲሟሉያደርጋል፤

Main menu en-GB (2)

We use cookies to improve your experience on our website. By browsing this website, you agree to our use of cookies.