የሰብል ልማት ዳይሬክቶሬት

የሰብል ልማት ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነት

በአርሶ አደሩ፣ አርብቶ አደሩና ከፊል አርብቶ አደሩ ችግር ላይ የተመሠረተ የሀገሪቱን የሰብል ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚረዱ የአጭር፣ የመካከለኛና የረዥም ጊዜ ዕቅድና የሥራ ኘሮግራም ያዘጋጃል፡፡
ለሰብል ልማት አስፈላጊ የሆኑ የአገሮሜት፣የዘር፣ የማዳበሪያና የማሳ ውስጥ አሰራሮችን ቀጣይነት ያለው ጥቅም የሚሰጡበትን የአሠራርና ስልት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ይነድፋል፡፡
የሰብል ልማት አሰራሮችን፣ቴክኖሎጂዎችንና ስልቶችን ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገር ያሰባስባል፣ያጠናቅራል፣ለየሥነ-ምህዳሩ እና ለተጠቃሚው በሚስማማ ደረጃ የሚያሰራጭበትን ስልት ይነድፋል፡፡

 
የሰብል ልማት ዳይሬክቶሬት ተጠሪነቱ ለእርሻ ልማት ዘርፍ ሆኖ የሚከተሉት ተግባራትና ኃላፊነት አለው፡-
  • አዳዲስየምርምርግኝቶችንበመለየትበመምራትናበመጠቀም፤የልማትፓኬጆችንእናፕሮግራሞችንእንዲሁምችግርፈቺመፍትሄዎችንእናምርጥተሞክሮዎችንበመቀመርተደራሽማድረግ፤የተሻሻሉአሰራሮችንናቴክኖሎጂዎችንበሰርቶማሳያዎችበመሞከር፤በማላመድናበማስፋትምርትናምርታማነትእንዲያድግይሰራል፤
  • ከሰብልልማትስራዎችጋርቀጥታግንኙነትያላቸውንፖሊሲዎች፤ስትራቴጂዎች፣ደረጃዎችናተግባራትንበባለቤትነትበመምራትያዘጋጃል/ያሻሽላል፤ተግባራዊ ያደርጋል፤
  • ከሰብልልማትስራዎችጋርግንኙነትያላቸውንየአፈር፣የብዝሀሕይወት፣የየአከባቢጥበቃ፣የጥበቅእርሻናየኦረጋኒክእርሻፖሊሲዎችናስትራቴጂዎችዘግጅትይሳተፋል፣
  • ከምርምርማዕከላትየተለቀቁአዳዲስናየተሻሻሉየሰብልልማትቴክኖሎጂዎችንይለያልይመርጣል፤ስርቶማሳያያካሂዳል፣የፓኬጅአካልበማድረግስልጠናይሰጣል፣ለተግባራዊነቱምይደግፋል፣
  • የመነሻዘርብዜትንያስተባብራል፣ለዘርአባዦችተደራሽያደርጋል፣ስርዓቶችንያዘጋጃልተግባራዊያደርጋል፡እንዲሁምየዘርብዜትስራንየቴክኒክድጋፍእንዲያገኝያደርጋል፡
  • የአየር ትንበያን መሠረት ያደረገ የሰብል አመራረት ምክረ- ሀሳቦችንያዘጋጃል፣ለጠቃሚዎችበተለያዩ የስርጭት ስርዓቶች ተደራሽ ያድረጋል፣
  • የሰብል ልማት ስታትስቲካዊ መረጃዎችንየሚሰበሰቡበትስልቶች፣አሰራሮችናቴክኖሎጂዎችንያፈላልጋል፣ተግባራዊበማድረግ፣በአግባቡይሰበስባል፤ያደራጃል፤ያሰራጫል፤
  • የሰብልምርትብክነትንለመቀነስየሚያስችሉአሰራሮችናቴክኖሎጂዎችንያቀርባል፣በሌሎችአካላትየሚተገበሩተግባራትንአጠቃላይስራውንያስተባብራል፣
  • ሰብል ልማት ሀገራዊ መረጃዎችን እና ቴክኖሎጂዎችን በአግባቡ ያደራጃል ይይዛል፤
  • በትግበራየተመረጡየሰብልልማትቴክኖሎጂዎችንእናምርጥተሞክሮዎችንበመለየትናበመቀመርእንደሰፉይመራልያስተባብራል፤
  • የሰብል ልማት ቴክኖሎጂዎችንና ችግር ፈቺ መፍትሄዎችን በኤክስቴንሽን ስርዓቱ እንዲደርሱ ያቅዳል፤ይተገብራል፤
  • አዳዲስሀገርአቀፍየሰብልልማትኘሮጀክቶችንናፕሮግራሞችንይቀርጻል፣ሲፈቀድምተግባራዊያደርጋል፣በየደረጃዉአፈፃፀማቸውንይከታተላል፣ቴክኒካዊዕገዛይሰጣል፣
  • የሰብልምርትንለማሳደግየምርምርውጤቶችንመሰረትበማድረግሙያዊምክርናየቴክኒክድጋፍይሰጣል፤ይገመግማል፤ደረጃውንበጠበቀመልኩይተገብራል፤
  • የአደጋችግርበሰብልልማትበማካተትየአደጋስጋትስፍራዎንይለያል፣የቅድሚያትንበያ፣መከላከልናየዝግጁነትእናየድጋፍሥራዎችንከሚመለከታቸዉአካላትጋርበመሆንይነድፋል፣የክምችትአቅምእንዲገነባያደራጃል፣ተግባራዊያደርጋል፣ዉጤቱንይገመግማል፣ግብረመልስይሰጣል፣
  • ለሴክተሩባለሙያዎች፣በዘርፉለተሰማሩባለሀብቶችናቡድኖችየአቅምግንባታሥልጠና፣ተከታታይየሙያማሻሻያትምህርትናሥልጠናስትራቴጂይቀይሳል፣ሲፈቀድምተግባራዊያደርጋል፣ውጤቱንምይገመግማል፣ግብረመልስ ይሰጣል::
  • ሀገራዊ የበልግና የመኸርምር ትትመናን ያስተባብራል፣የምርት ትምናስርዓት እንዲሻሻል ይሰራል፣
  • ከበላይአካልየሚሰጡትንተጨማሪሥራዎችያከናውናል፣የዕቅድአፈፃፀምናወቅታዊስራዎችንወቅታዊየስራግምገማዎችን፤ቁጥጥሮችን፤የክትትልናየግብረመልስ አሰጣጥሂደቶችንይደግፋል፤ያካሂዳል፤ለበላይ አካል ሪፖርት ያቀርባል፡፡
  • የሴቶችናየወጣቶችንተጠቃሚነትሚረጋግጡየቴክኖሎጂአማራጮችያፈላልጋል፣ስልቶችንይነድፋል፣ፕሮጅክቶችናፕሮግራሞችንአካታችበሆነመልኩይተገብራል፤
  • ከሰብል ልማት አንጻር የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን ወክሎ ግንኙነቶችን ያደርጋል፤

 

Main menu en-GB (2)

We use cookies to improve your experience on our website. By browsing this website, you agree to our use of cookies.