FDRE Ministry of Agriculture

Category News

የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ውጤታማነት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን

ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተጨባጭ ውጤቶችን አስመዝግቧል፡፡ የማህበረሰብ ስራ ሰርተው ከሚያገኙት ክፍያ በመቆጠብ እና የተመቻቸላቸውን ምቹ ሁኔታን በመጠቀም ብር ተበድረው የተለያዩ ስራዎችን በመስራት  ኑሯቸውን የቀየሩ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች በርካታ ናቸው፡፡ እንዲሁም የተጎዱ አካባቢዎች አገግመው እንዲለሙ በማድረግ የግብርና ምርትና…

የግብርና ኢንቨስትመንት ማክሮ ኢኮኖሚውን ለማሻሻል በሚደረገው ጥረት የላቀ ድርሻ አለው፡፡

(አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የግብርና ኢንቨስትመንትና ምርት ግብይት መሪ ስራ አስፈፃሚ ደረጀ አበበ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሰፋፊ እርሻ የተሰማሩ 6 ሺህ  ባለሃብቶች መኖራቸውን ጠቅሰው እ.ኤ.አ እስከ 2030 ድረስ 4.2 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ለግብርና ኢንቨስትመንት ለማስተላለፍ…

ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ከተረጂነት ወደ አምራችነት ለሚደረገው ሽግግር  የድርሻውን እየተወጣ ይገኛል።

———————————————————— ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ከመንግስትና ከአለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በተለያዩ ሀገሪቱ አከባቢዎች በተፈጥሮ እና በሰው-ሰራሽ አደጋዎች ለከፋ ችግር የተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎችን የሚደግፍ ልማታዊ ፕሮግራም ነው፡፡ በሂደት የምግብ ክፍተትን ከመሙላት ባሻገር የቤተሰብና የወል ጥሪትን በመገንባት ተጨባጭ ለውጥ እያመጣ ነው፡፡ ፕሮግራሙ…

በሶማሌ ክልል የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ትግበራና ለውጥ

ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም በተለያዩ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ችግሮች ምክንያት ስር ለሰደደ የምግብ ዋስትና ችግር የተጋለጡ ቤተሰቦችን ለመደገፍ በኢትዮጲያ መንግስት እና በአጋር የልማት ድርጂቶች በ1997 ዓ.ም የተጀመረ ፕሮግራም ነው፡፡ በዚህ ፕሮግራም የታቀፉ የህብረተሰብ ክፍሎች በገጠር የሚኖሩና ስር ለሰደደ የምግብ ዋስትና ችግር…

ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ያመጣው ለውጥ ምንድነው?

የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም በ1997 ዓ.ም ሲጀመር  በዋናነት ዓላማ አድርጎ የተነሳው  የምግብ ክፍተት በመሙላት የቤተሰብ ጥሪት እና የወል ጥሪት መገንባት ነው፡፡ ትኩረት አድርጎ የሚሰራባቸውም አካባቢዎች ለድርቅ ተጋላጭ የሆኑ፣ በተከታታይነት የዝናብ እጥረት ያለባቸው እና የምርት መቀነስ  የሚታይባቸው አካባቢዎች ላይ ሲሆን ፕሮግራሙ የሚያካትታቸው…

በግብርናው ዘርፍ የሚወጡ አዋጆች፣ ደንቦችና መመሪያዎች የዘርፉን ምርታማነት ለማሳደግ ትልቅ አበርክቶ አላቸው፡፡

(አዲስ አበባ፣ ታኀሳስ 17 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የግብርናውን ዘርፍ በማዘመን ሂደት ውስጥ ከሚከወኑ ተግባራት መካከል የዘርፉን የአሰራር ስርዓት አካታችና አሳታፊ በማድረግ የዘርፉን ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያግዙ አዋጆች፣ ደንቦችና መመሪያዎችን ማዘጋጀትና ተግባራዊነታቸውን መከታተል እንዲሁም በቀደሙት አመታት ስራ ላይ ውለው የነበሩትን…

ለግብርና ኢንቨስትመንት ውጤታማነት ክልል-አቀፍ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ሚና

የግብርና ኢንቨስትመንት ለብሔራዊ ኢኮኖሚ እድገት፣ ለስራ እድል ፈጠራ፣ ለምግብ አቅርቦት፣ ለድህነት ቅነሳ፣ ለጥሬ ዕቃ አቅርቦት እና ለቴክኖሎጂ ሽግግር ያለው ሚና የሚናቅ አይደለም፡፡ መንግስት እንደ ሀገር  2.2 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በግብርና ላይ ለተሰማሩ 6000 ባለሀብቶች እንዳስተላለፈ መረጃው ያመለክታል፡፡ በ10 ዓመቱ መሪ…

የተራቆቱ አካባቢዎች እንዲያገግሙ ማድረግ የአካባቢው ስነ-ምህዳር ሚዛን እንዲጠበቅና የግብርናው ምርታማነት እንዲያድግ አስችሏል፡፡

/ሶዶ፣ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር/የደን መጨፍጨፍ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በግብርናው ምርትና ምርታማነት እድገት ላይ አሉታዊ ተፅእኖ አሳድሮ ቆይቷል፡፡ ይህንን ችግር ለመፍታት መንግስት ባለፉት አመታት በተፈጥሮ ሃብት ልማት ስራ የተራቆቱ አካባቢችን በተፈጥሯዊ መልሶ ማልማት(Natural Regeneration) እና ችግኞችን በመትከል…

የሌማት ትሩፋት ለግብርና ኢንቨስትመንትና ለሀገራዊ የስርዓተ ምግብ መሻሻል ጉልህ ሚና እየተጫወተ ነው

(አዲስ አበባ፣ ኅዳር 9 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የሌማት ትሩፋት ለግብርና ኢንቨስትመንትና ለሀገራዊ የስርዓተ ምግብ መሻሻል ጉልህ ሚና እየተጫወተ መሆኑ ተገልጿል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በደብረ ብርሃን ከተማ በሌማት ትሩፋት የተሰማራ የውጭ ባለሃብት የሥራ እንቅስቃሴን ተመልክተዋል። ምክትል ጠቅላይ…

የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት የዘርፉን ምርታማነት ለማሳደግ በርካታ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡

የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት የዘርፉን ምርታማነት ለማሳደግ በርካታ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ (ቢሾፍቱ፣ ህዳር 9 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት የተሰጠውን ተልዕኮ ለመወጣት በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ነው፡፡ ተቋሙ የእንስሳት በሽታ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና አካባቢያዊ ጉዳት ከማስከተሉ በፊት መከላከልና መቆጣጠር የሚያስችል…

የህልም ጉልበት ለዕመርታዊ ዕድገት!

(አዲስ አበባ፣ ኅዳር 9 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የግብርና ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች “የህልም ጉልበት ለዕመርታዊ ዕድገት!” በሚል መሪ ሃሳብ በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) መድረኩን ሲከፍቱ ከለውጡ በኋላ በግብርናው ዘርፍ በአምስት…

በ850 ሚሊዮን ብር የተገዙት የአሰሳና የርጭት አውሮፕላኖች ስራ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ

(አዲስ አበባ፣ ሰኔ 08 ቀን 2016 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ በ850 ሚሊዮን ብር የተገዙ አምስት ዘመናዊ የርጭት አውሮፕላኖች /ኤር ትራክተርስ/ በይፋ ስራ አስጀምረዋል። በይፋዊ የሥራ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩ ላይ ከፍተኛ የፌዴራል እና የክልል የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የናሽናል…

መንግስት የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ በሚያደርገው ከፍተኛ ጥረት የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ጉልህ ሚና አለው፡፡

/አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር/ አምስተኛው የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም የ2016 በጀት ዓመት ሁለተኛው ዙር የመንግስት እና ለጋሽ ድርጅቶች የጋራ የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ የፌደራል እና የክልል አመራሮች እንዲሁም የለጋሽ ድርጅቶች ተወካዮች በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡…

በአፈር አሲዳማነት የተጠቁ መሬቶችን በማከም ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር እየተሰራ ነው።

በአፈር አሲዳማነት የተጠቁ መሬቶችን በማከም ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር እየተሰራ ነው። -የግብርና ሚኒስቴር ሚንስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) (አዲስ አበባ፤ ግንቦት 19/2016 ዓ.ም፤ ግብርና ሚኒስቴር) በአፈር አሲዳማነት የተጠቁ መሬቶችን በማከም ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች…

በቀጣዮቹ 10 ቀናት በምዕራብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ የዝናብ ስርጭት ይኖራል- ኢንስቲትዩቱ

በቀጣዮቹ 10 ቀናት በምዕራብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ የዝናብ ስርጭት ይኖራል- ኢንስቲትዩቱ (አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) በሚቀጥሉት አሥር ቀናት በምዕራብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ የዝናብ መጠንና ስርጭት እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በዚሁ መሰረት በሚቀጥሉት አሥር…

የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ላይ የተሰራው ሥራ በሥርጭት ላይ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት – የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ላይ የተሰራው ሥራ በሥርጭት ላይ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት – የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (አዲስ አበባ፤ ግንቦት 7/2016 ዓ.ም፤ ግብርና ሚኒስቴር) የግብርና ሚኒስቴር የአፈር ማዳበሪያ ግዥ እንዲፈፀም በሠራው ልክ ሥርጭቱ ላይ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር…

የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ

የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ ***** (አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 26ኛ መደበኛ ስብሰባው አዲሱን የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ አስመልክቶ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ አጽድቋል፡፡ የግብርና ጉዳዮች ቋሚ…