የኢትዮጵያ ቡና በዓለም አቀፍ ደረጃ አዲስ የዋጋ ክብረወሰን አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5/2019 (ግብርና ሚኒስቴር) የኢትዮጵያ ስፔሻሊቲ ቡና በዓለም አቀፍ ገበያ ያለውን ከፍተኛ ተፈላጊነት የሚያረጋግጥ አዲስ ታሪካዊ የዋጋ ክብረወሰን አስመዝግቧል አለ የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን፡፡ አንድ ኪሎ ግራም የጉጂ ቡና በ2ሺህ 376 ዶላር (በአሁኑ ምንዛሪ ወደ 380 ሺህ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5/2019 (ግብርና ሚኒስቴር) የኢትዮጵያ ስፔሻሊቲ ቡና በዓለም አቀፍ ገበያ ያለውን ከፍተኛ ተፈላጊነት የሚያረጋግጥ አዲስ ታሪካዊ የዋጋ ክብረወሰን አስመዝግቧል አለ የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን፡፡ አንድ ኪሎ ግራም የጉጂ ቡና በ2ሺህ 376 ዶላር (በአሁኑ ምንዛሪ ወደ 380 ሺህ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5/2019 (ግብርና ሚኒስቴር) በግብርና ሚኒስቴር የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም 6ኛው የጋራ ግምገማ እና የትግበራ ድጋፍ ተልዕኮ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ ከዓለም ባንክ እና ከልማት አጋሮች ጋር በመተባበር የተዘጋጀው ይህ 6ኛው የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የጋራ ግምገማ እና የትግበራ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5/2019 (ግብርና ሚኒስቴር) በኢትዮጵያ የሆርቲካልቸር ዘርፉን ለአየር ንብረት ተስማሚ በሆነ ቴክኖሎጂ፣ በታዳሽ ኃይል እና ዘላቂ የግብርና አሰራሮችን ለማጠናከር እና ለማስፋፋት በ”SNV” የሆርቲ-ላይፍ ግሪን ግሮውዝ ፕሮግራም ሶስተኛ ምዕራፍ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ። እ.ኤ.አ ከ2016 ጀምሮ ሲተገበር የቆየውን የሆርቲ-ላይፍ…

እንጉዳይ በክሎሮፊል አልባ ፈንገስነት የሚመደብ፣ የግብርና ተረፈ-ምርቶችን ወደ ምግብነት የሚቀይር እንዲሁም ለጤና ከሚሰጠው ጠቀሚታው ባለፈ ከፍተኛ ኢኮኖሚያው ፋይዳ ያለው ነው፡፡ እንጉዳይ በፕሮቲን፣ በቫይታሚን ቢ እና ዲ፣ በካልሲየም፣ በፖታሲየም እና በሴሊኒየም የበለጸገ በመሆኑ ለምግብነት ሲውል ለጤናማ ትውልድ ግንባታ የሚያበረክተው አስተዋፅዖው የላቀ…

ሸገር፣ ጳጉሜን 5/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) ግብርና ሚኒስቴር የኢትዮጵያ እንስሳት መለያ እና ክትትል ስርዓት የወተት ላሞችና ጥጆች ላይ ተግባራዊ የማድረግ ዘመቻ በሸገር ከተማ አስጀምሯል፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት ጤና እና ቬተርነሪ ፐብሊክ ሄልዝ መሪ ስራ አስፈጻሚ ሲሳይ ጌታቸው (ዶ/ር) የእንስሳትን ምርትና ምርታማነት…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) ስንዴ በሕዝቡ የእለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ከፍተኛ ሚና ከሚጫወቱ የሰብል ምርቶች ውስጥ አንዱ ነው። ለረጅም ዓመታት የሀገር ውስጥ የስንዴ ፍላጎትን ለማሟላት ኢትዮጵያ ስንዴን ከውጭ ስታስገባ ቆይታለች፤ ለዚህም በቢሊዮኖች የሚቆጠር የውጭ ምንዛሬ ማውጣት ግድ ሆኖባታል።…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) ጳጉሜን 5 “የነገ ቀን” መርሃ ግብር “ነገን ዛሬ በመገንባት ዲጂታል ሽግግር፣ ሰው ሰራሽ አስተውሎት፣ የምግብ ሉዓላዊነትና ሀገራዊ የአደጋ ሥጋት አስተዳደር ለኢትዮጵያ ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል በሳይንስ ሙዚየም ተከብሯል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ…

ሀገራችን በቆዳና ሌጦ ሀብት ሰፊ አቅም ያላት ሲሆን የውጭ ምንዛሬ ከሚያስገኙ የግብርና ውጤቶች መካከል አንዱ ነው፡፡ በየዓመቱ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር የከብት ቆዳ፣ የበግ እና የፍየል ሌጦ ይመረታል፡፡ ሆኖም በጥራትና በብዛት ተሰብስቦ ለገበያ የሚደርሰው ቁጥር ከሚመረተው አንጻር ሲታይ አነስተኛ ነው፡፡ ቆዳና…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የኢትዮጵያ ግብርና በተለምዷዊ አሠራር ብቻ ከመመራት በመረጃና ቴክኖሎጂ ወደተመሠረተ አሠራር እየተሸጋገረ ነው። የአፈርና የአየር ንብረት መረጃን ከገበሬና ከገበያ መረጃ ጋር በማጣመር፣ ትክክለኛ የግብርና ውሳኔዎችን ለመወሰን የሚያስችል መረጃ ተኮር አሠራር እየተገነባ ነው። የግብርና ሚኒስቴር በፈረንጆቹ…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የኢትዮጵያ የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመሳብ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ትኩረት በማግኘት ረገድ በአዲስ እና ተስፋ ሰጪ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡ ሀገሪቱ ተግባራዊ ያደረገችው አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ እና የተጠናከረ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) ኢትዮጵያ ከታደለችው የተፈጥሮ ሃብት በመነሳት የምግብ ጥገኝነትንና ተረጅነትን ለማስቀረት አበረታች የግብርና ልማት ሥራዎችን እያከናወነች ትገኛለች፡፡ የምግብ ሉዓላዊነት ማለት የኢኮኖሚ ነጻነት እና የሀገር ክብር ማረጋገጫ ነው፡፡ መንግሥት ለግብርናው ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመስጠት ዘርፉን የኢኮኖሚው ምሰሶ…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) ኢትዮጵያ በምግብ ምርት ራሷን እንድትችል ታሪክ ቀያሪ ሥራዎችን እየሠራን ነው። ግብርናን በማስፋት፣ ምርምሮችን በመደገፍ፣ ቴክኖሎጂዎችን በማላመድና ፈጠራዎችን በማበረታታት የፖሊሲና የለውጥ ርምጃዎች በሰፊው እየወሰድን እንገኛለን። የግብርናውን ዘርፍ ከዲጂታል፣ ከምሕንድስና ቴክኖሎጂዎችና ከባዮቴክኖሎጂ ጋር ለማጣጣም እየታገልን ነው።…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) በአዲስ አመት ለሁለንተናዊ ሀገራዊ ብልጽግና እና ለግብርናው ሽግግር ይበልጥ መነሳሳትን ለመፍጠር የግብርና ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የኅብር ቀንን አከበሩ፡፡ እለቱን በማስመልከት የመወያያ ሰነድ ያቀረቡት የግብርና ሚኒስትሩ አማካሪ ማርቆስ ሌራንጎ የኅብር ቀን ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ መሆኑን…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) ኢትዮጵያ የበርካታ ተፈጥሮ ሃብት ባለቤት ሀገር ነት፤ በተለይም በእንስሳትና እፅዋት ሃብቶቿ በአህጉርም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከግንባር ቀደምቶቹ ትሰለፋለች፡፡ ነገር ግን በተፈጥሮ የታደለችውን ጸጋ ያክል ከእነዚህ እምቅ ብቶቿ መጠቀም ሳትችል ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡ የእንስሳትና የእጽዋት…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የግብርና ዘርፍ ከባህላዊ የአመራረት ዘዴ ተላቆ ወደ ዘመናዊ፣ በቴክኖሎጂና በመስኖ ላይ የተመሠረተ የግብርና ሥርዓት እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡ ይህ የሽግግር ምዕራፍም የዘርፉን ምርትና ምርታማነት፣ የአርሶ አደሩን ገቢ፣ የምግብ ዋስትናን እንዲሁም የሀገርን የኢኮኖሚ ዕድገት በእጅጉ እያጠናከረ ነው፡፡…

የሩዝ ልማት ከለውጡ ወዲህ መንግስት በሰጠው ልዩ ትኩረት በፍጥነት እየተስፋፋ ይገኛል፡፡ መንግስት ሀገራችን ለሩዝ ልማት ያላትን ምቹ ስነ-ምህዳር ከግምት በማስገባት በትኩረት በመስራቱም አበረታች ውጤት ተገኝቷል፡፡ በተለይም ግብርና ሚኒስቴር ብሔራዊ የሩዝ ፍላግሽፕ ፕሮግራም ቀርጾ መተግበር ከጀመረ ወዲህ የሩዝ ምርትና ምርታማነት እድገት…

አዲስ አበባ፣ ጳግሜን 2/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2018/19 የምርት ዘመን 1,771,361.28 ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች በዘር ተሸፍኗል። ከዚህ ውስጥም የበቆሎ ምርት በ461,774 ሄክታር ለመሸፈን ታቅዶ፣ 519,129 ሄክታር መሬት በበቆሎ ተሸፍኗል። በባምባሲ ወረዳ አያንቱ የበቆሎ ክላስተር በሚገኙ…

ኢትዮጵያ ያላትን የእንስሳት ሀብት ጥቅም ላይ ለማዋል ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከሌማት ትሩፋት ፕሮግራም ተያይዘው በዝርያ ማሻሻያ፣ በእንስሳት ጤና አገልግሎት፣ በመኖ ልማት፣ በንብ ማነብ፣ በዶሮና ዓሳ ሀብት ልማት ላይ በርካታ ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡ ይህን እድል እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ከአነስተኛ ከብት…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) እውቁ የነፃነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ አንድ ዝነኛ አባባል አላላቸው። ሕዝባቸውን ነፃ ለማውጣት ባደረጉት ንቅናቄ ሕዝቡ ራሱን ካልቻለ፣ ኑሮውን ካላሻሻለ ነፃነቱ ምሉዕ እንደማይሆን አጽንኦት ይሰጣሉ። «ባዶ ሆድ ነፃነት አይደለም። ድህነት ባለበት እውነተኛ ዴሞክራሲና ሉዓላዊነት ሊኖር…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ከአጋሮቹ እንዲሁም ከሶማሌ ክልል ጋር በመተባበር ብሔራዊ የግጦሽ መሬት ጤና ክትትል ሲስተምን (NRMS) በይፋ አስጀምሯል። ሲስተሙ በሳይንሳዊና ወቅታዊ የመረጃ አቅርቦት ላይ ተመስርቶ ዘላቂ የግጦሽ መሬትና የእንስሳት ሀብት አስተዳደርን ለመደገፍ እንዲሁም…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የጳጉሜን 1 የእመርታ ቀን “እመርታ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት!” በሚል መሪ ሃሳብ ሀገራዊ መድረክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት በይፋ ተከፍቷል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመድረኩ ላይ እንደገለጹት፣ ኢትዮጵያ ከፈተና ወደ ዕድል፣ ከጥገኝነት ወደ ራስን መቻል፣…

ከጳጉሜ ቀናት አከባበር መርሐ-ግብሮች አንዱ የሆነው “የእመርታ ቀን” ዛሬ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም “እመርታ ለኢትዮጵያ ማንሠራራት!” በሚል መሪ ቃል በኢኮኖሚ ዘርፍ ተቋማት አዘጋጅነት በግብርና ሚኒስቴር የኮንፈረንስ ማዕከል በመካሔድ ላይ ይገኛል፡፡ መርሐ-ግብሩን የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ…

በአፋር ክልል የእንስሳት ሀብት ምርታማነትን ለማሳደግና ዘላቂነትን ለማረጋገጥ የእንስሳት ልማትን የሚወስኑ 3 ቁልፍ ጉዳዮች፡- መኖ ልማት፣ ዝርያ ማሻሻል እና ጤና አገልግሎት ላይ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል፡፡ በክልሉ በ2019 በጀት ዓመት በ31 ሺህ 600 ሄክታር መሬት ላይ ከ470 ሺህ ቶን በላይ መኖ…

ኪጋሊ፣ ሩዋንዳ : ነሐሴ 30/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) —ኢትዮጵያ ማሽላን ከተለመደው የሰብል ምርት ባሻገር እንደ ስትራቴጂካዊ የኢንቨስትመንት፣ የእሴት ጭማሪ፣ የምግብ ሥርዓት ልማትና የሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ አቀረበች። ይህም በአፍሪካ የምግብ ሥርዓት ፎረም (AFSF) 2026 በኪጋሊ በተካሄደው የማሽላ ኢንቨስትመንት ውይይት ላይ ተገልጿል።…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) በእንስሳት ልማት ኢንስቲትዮት አስተባባሪነት የወጪ ንግድ ቄራዎች፣ የሱማሌ ክልልና በኦሮሚያ ክልል የቦረና ዞን የእርድ እንስሳት ነጋዴዎች ማህበር አመራሮች የትስስር፣ ድርድርና የኮንትራት ስምምነት መድረክ እና በሞጆ ከተማ የሚገኙ የወጪ ንግድ ቄራዎችን በመጎብኘት የልምድ ልውውጥ አካሂደዋል።…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29/ 2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የናይጄሪያ ልዑካን የጥናት ቡድን አባላላት በደቡብ-ደቡብ የመማማር መርህ መሰረት ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብት ልማት ያካበተችውን ተግባራዊ ልምድ በመመልከትና በመለዋወጥ ለናይጄሪያ የሚጠቅሙ ተሞክሮዎችን ለመውሰድ እንዲሁም ትብብርን ለማጠናከር የሚያግዝ ጥናታዊ ጉብኝት አደረጉ፡፡ የ”ደቡብ-ደቡብ ልምድ ልውውጥ” በተመሳሳይ…

በኩታ-ገጠም የሰብል አመራረት አርሶ አደሮች ይበልጥ ተጠቃሚ እየሆኑ ይገኛሉ፡፡ በዚህ በዘመናዊ አሰራር አርሶ አደሮች በተደራጀ የምርት ስርዓት በመሳተፍ የግብዓት፣ የቴክኖሎጂ፣ የምክርና የገበያ አገልግሎቶችን በቀላሉ እንዲያገኙ ምቹ ሁኔታ ተፈጥሮላቸዋል። አርሶ አደሮች በኩታ-ገጠም የሰብል አመራረት ስርዓት በመደራጀት የተሻሻሉ የዘር ዝርያዎችንና ሌሎች ግብዓቶችን…

በሀገራችን የሥርዓተ-ምግብ መጓደል በቂ የምግብ አቅርቦትና ተደራሽነትን ያለማረጋገጥ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን፤ የግብርና ምርት የምግብ ንጥረ-ነገር ይዘትና የስብጥር ሁኔታ እንዲሁም የቤት ውስጥ አመጋገብን ስርዓትንም ይጨምራል። ትርፍ አምራች በሆኑ አካባቢዎችም እኩል በሚባል ደረጃ በስርዓተ-ምግብ መጓደል ችግር እየተጎዱ ስለሆነ የማህበረሰቡን ምግብና ስርዓተ ምግብ…

ቢሾፍቱ፣ ነሐሴ 28/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የ2018 ዓ.ም የፕሮጀክቱ አፈፃፀም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ያተኮረ 4ኛው የአብይ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሂዷል። በስብሰባው ላይ የተገኙት የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሶፊያ ካሳ እንደተናገሩት፣ ፕሮግራሙ ትልቅ ሀገራዊ ፋይዳ…

ቢሾፍቱ፣ ነሐሴ 28/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የግብርና ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች፣ የክልል ግብርና ቢሮ እና የተጠሪ ተቋማት ሃላፊዎች አዲሱን የቢሾፍቱ አለምአቀፍ የመንገደኞች አውሮፕላን ማረፊያን ጎበኙ፡፡ አዲሱ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ የመንገደኞች አውሮፕላን ማረፊያ፣ ከአዲስ አበባ 40 ኪ.ሜ ርቀት ላይ፣ ከባሕር ጠለል በላይ በ1,910…
Addisu Arega Kitessa
Minister of Agriculture, Federal Democratic Republic of Ethiopia
Addisu Arega Kitessa was born in 1982 in Dorani, Ilubabor, Ethiopia. He serves as the Minister of Agriculture of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, a position he has held since August 2025.
He brings extensive experience in public service, with a strong background in governance, rural development, and strategic leadership. He holds a Bachelor of Arts degree in Political Science and International Relations from Addis Ababa University and a Master of Science degree in Transformational Leadership and Change from the University of Greenwich.
Prior to his ministerial appointment, he served as Vice President of the Oromia Regional State, where he coordinated key development portfolios including rural development, social development, and urban development. He has also held senior leadership roles in party and government institutions, including Head of the Oromo People’s Democratic Party, and played a significant role in the transition of the EPRDF coalition into the Prosperity Party. His experience further spans communication, public relations, and international engagement.
As Minister of Agriculture, Addisu Arega Kitessa is leading Ethiopia’s efforts to advance agricultural transformation, with priorities focused on mechanization, irrigation development, and market oriented agriculture. His work is directed toward enhancing productivity, strengthening food and nutrition security, building climate resilience, and improving the livelihoods of farmers and pastoralists.
He promotes a results driven and partnership based approach to development, positioning agriculture as a central pillar of Ethiopia’s economic growth and long term prosperity.
You don’t need anything complicated—this is a very common UI pattern (a “popup” or “modal”). Here are the simplest ways to do it in WordPress, from easiest to more customizable:
✅ Option 1: Use a Plugin (Easiest – No Coding)
Install a popup plugin like:
Popup Maker
Elementor (if you already use it)
Steps (Popup Maker):
Go to Plugins → Add New
Search for Popup Maker
Install & Activate
Go to Popup Maker → Add Popup
Add your paragraph text inside the popup editor
Scroll down → Triggers → Add Trigger → Click Open
Copy the popup trigger shortcode (e.g. popmake-123)
Add this button anywher