የማዕከሉ መገንባት በክልሉ የሚስተዋለውን የምርጥ ዘር ችግር በዘላቂነት ይቀርፋል – ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

(አዲስ አበባ፣ የካቲት 1 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የቦንጋ የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል መገንባት በክልሉ ለግብርና ስራው መሠረታዊ የሆነውን የምርጥ ዘር አቅርቦት ችግር በዘላቂነት እንደሚፈታ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ።…