የእንጉዳይ ምንነት፣ ጠቀሜታና አመራረት!

እንጉዳይ በክሎሮፊል አልባ ፈንገስነት የሚመደብ፣ የግብርና ተረፈ-ምርቶችን ወደ ምግብነት የሚቀይር እንዲሁም ለጤና ከሚሰጠው ጠቀሚታው ባለፈ ከፍተኛ ኢኮኖሚያው ፋይዳ ያለው ነው፡፡ እንጉዳይ በፕሮቲን፣ በቫይታሚን ቢ እና ዲ፣ በካልሲየም፣ በፖታሲየም እና በሴሊኒየም የበለጸገ በመሆኑ ለምግብነት ሲውል ለጤናማ ትውልድ ግንባታ የሚያበረክተው አስተዋፅዖው የላቀ…




























