FDRE Ministry of Agriculture

Category Amharic News

በኩታ-ገጠም አሰራር የቅባት ሰብሎችን ምርታማነት ማሳደግ!

የቅባት ሰብሎች በውጭ ምንዛሬ ግኝት ያላቸው አስተዋፅዖ የሚናቅ አይደለም፡፡ ግብርና ሚኒስቴር ኩታ-ገጠም (ክላስተር) የቅባት ሰብል አሰራርን በማስፋፋት ምርታማነትን  እና የኤክስፖርት ምርትን ለማሳደግ ትኩረት አድርጓል፡፡ በዚህ መነሻነት በ2019 የምርት ዘመን በቅባት ሰብሎች (ሱፍ፣ ሰሊጥ እና አኩሪ አተር) 2.34 ሚሊዮን ሄክታር መሬት…

ካሳቫ፡- ኢትዮጵያ ያልተጠቀመችበት ድብቅ ወርቅ

ካሳቫ (Cassava) ከቁልቋል (Euphorbiaceae) ቤተሰብ የሚመደብ ሲሆን ከ200 በላይ ዝርያዎች አሉት፡፡ በ16ኛው ክፍለ ዘመን በፖርቱጋል ነጋዴዎች አማካኝነት  ወደ ምዕራብ አፍሪካ እንዲሁም በ18ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ደግሞ ወደ ምስራቅ አፍሪካ እንደገባ መዛግብት ያመለክታሉ፡፡ ካሳቫ ማዳበሪያ የማይፈልግ፣ ወፍና ተባይ፣ ጦጣና ዝንጀሮ የማይበላው፣…

6ኛው ዓመታዊ የወጣቶች የአመራርና ዲፕሎማሲ ኮንፈረንስ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) 6ኛው ዓመታዊ የወጣቶች የአመራርና ዲፕሎማሲ ኮንፈረንስ “አረንጓዴ አሻራ ለዘለቄታዊ የግብርና ልማትና አረንጓዴ ኢኖቬሽን” በሚል መሪ ቃል መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ የግብርና ሚኒስትር አቶ አዲሱ አረጋ፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር…

በኢትዮጵያ ያልተነካው እና ተስፋን የፈነጠቀው የዓሣ ሀብት ልማት

ኢትዮጵያ የአፍሪካ “የውሃ ማማ” መገለጫ የሆኑት ሀይቆች፣  ወንዞች እና ግድቦች ለዓሣ ሀብት ልማት ሰፊ እድሎችን ፈጥረዋል። በተለይም የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ንጋት ሀይቅ እና ሌሎች አዳዲስ ግድቦች የዓሣ ምርትን በእጅጉ ለማሳደግ አዳዲስ አቅም ፈጥረዋል። ሀገሪቱ ከ200 በላይ የዓሣ ዝርያዎችን የያዘች…

የአፈር አሲዳማነትን እንከላከል!

የአፈር አሲዳማነት በኢትዮጵያ በተለይም ከፍተኛ ዝናብ በሚያገኙ ደጋማና እርጥበታማ አካባቢዎች የሚታይ የአፈር ለምነትን የሚጎዳ ችግር ነው። አፈሩ አሲዳማ ሲሆን እፅዋት እንደ ፎስፈረስ፣ ካልሲየም፣ ማግኒዥየምና ፖታሲየም ያሉ አስፈላጊ ንጥረ-ምግቦችን በበቂ መጠን መውሰድ አይችሉም። በተመሳሳይ ጊዜ አሉሚኒየምና ማንጋኒዝ በመጨመራቸው የእፅዋትን ሥር ከመጉዳቱም…

የአፈር ለምነትን የመለሱ በፍራፍሬ ልማት ለስኬት የደረሱ ትጉህ አርሶአደር!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከንባታ ጠምባሮ ዞን ቃጫ ቢራ ወረዳ የምትገኘው ዌሬራማ ቀበሌ በምቹ አየር ንብረቷ በርካታ አርሶ አደሮችን ይዛ የምግብና ስርዓተ-ምግብ ዋስትን ለማረጋገጥ እንዲሁም ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ዘላቂ ግብርናን ለመገንባት  በስራ ላይ ትገኛለች፡፡ አርሶ አደሮቿ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ጠዋት…

የአፈር አልባ አረንጓዴ መኖ ምንነትና አዘገጃጀት

ሀይድሮፖኒክ ከግሪክ ቃል የተገኘ ሲሆን “ሀይድሮ” (ውሃ) እና “ፖኒክ” (ስራ) ማለትም “በውሃ የሚሰራ” ማለት ነው። ይህ ቴክኖሎጂ በሆላንድ፣ ጀርመን፣ አውስትራሊያ፣ እና በጎረቤት ሀገር ኬኒያ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል። አሁን ደግሞ በሀገራችን በተሳካ ሁኔታ እየተተገበረ ነው፡፡ የአፈር አልባ አረንጓዴ መኖ…

የስርዓተ-ጾታ ተሳትፎን ከቤት እስከ ማሳ ማረጋገጥ!

በግብርናው ዘርፍ እስካሁን ለተመዘገቡ ስኬቶችና በቀጣይ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጉዞ የስርዓተ-ጾታ አካታችነት የማይተካ ሚና አለው፡፡ የስርዓተ-ጾታ ተግባራዊ መማማሪያ ዘዴ (Gender Action Learning System/GALS) ወንድና ሴት የቤተሰብ አባላት ከቤት ውስጥ ስራ እስከ ማሳ ያለውን ስራ በመደጋገፍ፣ በመመካከር፣ እኩል በመወሰን፣ አብሮ…

የግብርና ቢዝነስ ኩባንያ ለአርሶና አርብቶ አደሮች ያለው ፋይዳ ምን ድን ነው?

የግብርና ቢዝነስ ኩባንያ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን አንደኛ ልዩ ስብሰባ ላይ የግብርና ቢዝነስ ኩባንያ አዋጅ ቁጥር 1433/2018 ሆኖ በምክር ቤቱ በሙሉ ድምፅ መፅደቁ ይታወሳል፡፡ የግብርና ቢዝነስ ኩባንያ በሀገራችን የግብርና ዘርፍ በአነስተኛ አምራች…

ሀቼሪ ምንድን ነው?

ሀቼሪ (Hatchery) ማለት ከወላጅ ወይም ከቅድመ ወላጅ ዶሮዎች የሚገኙ ለመፈልፈል የተዘጋጁ እንቁላሎችን በተቀመጠ የሙቀት፣ የእርጥበት እና የአየር ዝውውር ሁኔታ ውስጥ በማቆየት በ21 ቀናት ውስጥ የዶሮ ጫጩት እንዲፈለፈሉ የሚያደርግ ማሽን ወይም ስርዓት ነው። ሀቼሪ በዘመናዊ የዶሮ ልማት ሂደት ውስጥ አስፈላጊ መሠረተ-ልማት…

የራይዞቢያ ሕየወ ማዳበሪያ ምንነት፣ አያያዝ እና አጠቃቀም

ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የተለያዩ የአፈር ጤንነት እና ለምነት ቴክኖሎጂዎችን በአርሶ/አርብቶ አደሩ ለማስረፅ የማስተዋወቅ እና የማስፋፋት ስራዎች እየተተገበረ ይገኛል፡፡  ለአብነትም የራይዞቢያ ሕየወ ማዳበሪያን መጥቀስ የሚቻል ሲሆን በማዳበሪያው አያያዝ እና አጠቃቀም ላይ ማኑዋል ተዘጋጅቶ አርሶ አደሩ እየተጠቀመበት ለምርትና ምርታማነት እድገት አስተዋፅዖ እያበረከተ…

በግብርናው ዘርፍ እየተመዘገበ ያለውን ለውጥ ለማስቀጠል የአጋር አካላት ድጋፍ ወሳኝ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ለስድስት ዓመታት ሲተገበሩ የቆዩ አራት ፕሮጀክቶችን የፌደራልና የክልል የስራ ኃላፊዎች የልማት አጋሮች፣ ከግሉ ዘርፍ እንዲሁም የሌሎች የባለድርሻ አካላት ተወካዮች በተገኙበት ለግብርና ሚኒስቴር አስረክቧል፡፡ ፕሮጀክቶቹ የግብርና የአንድ መስኮት አገልግሎት (Agricultural One…

በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ የሚያደርገው የዶሮ እርባታ ሥራ  

የዶሮ እርባታ በአጭር ጊዜ ውስጥ አነስተኛ መሬትና ገንዘብን በመጠቀም ከፍተኛ የገቢ ምንጭና የሥራ ዕድል መፍጠር የሚቻልበት ትርፋማ የግብርና ዘርፍ ነው። በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) የሃሳብ አመንጭነት የተጀመረው የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ በሀገራችን እየጨመረ የመጣውን የዶሮ ሥጋና የዕንቁላል ፍላጎት ለሟላት…

የሌማት ትሩፋት መርሃ-ግብር በዶሮ፣ በወተት፣ በእንቁላል፣ በአሳና ሌሎች ምርቶች ላይ መሠረታዊ ለውጥ እያመጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር በዶሮ፣ በወተት፣ በእንቁላል፣ በአሳና በሌሎች ምርት ልማት ላይ መሠረታዊ ለውጥ እያመጣ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በይፋ በተጀመረው…

የአርሶአደሮች ማሰልጠኛ ማዕከላትን የማዘመን ንቅናቄ በሲዳማ ክልል!

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (ግብርና ሚኒስቴር) በሲዳማ ክልል የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለፈጣን የግብርና ሽግግር መሰረት የሆኑ  የአርሶ አደሮች ማሰልጠኛ ማዕከላትን የማዘመን እና የቀበሌ የግብርና ባለሙያዎችን አቅም የመገንባት ስራዎችን በትኩረት እያከናወነ ይገኛል፡፡ ማሰልጠኛ ማዕከላቱ…

ፈተናን ወደ መልካም አጋጣሚ በመቀየር ስኬታማ የሆነው ወጣት አርሶአደር

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ከምባታ ዞን፣ አዲሎ ዙሪያ ወረዳ፣ የሃሚዶ ቀበሌ ነዋሪ ነው ወጣት ሞዴል አርሶአደር አብነት ዴላሞ።አርሶአደር አብነት የሚኖርበት አካባቢ በጣም በረሃማ እና የውሃ እጥረት የነበረበትና ለግብርና ስራ ምቹ ያልሆነ ነበር። ወጣቱ አርሶአደር ለዚህ ስኬት እንዲበቃ የለውጡ መንግስት ይዞት የመጣውን…