የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት
የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ዳይሬክቶሬትተግባርናኃላፊነት
የገጠርመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምየአሰራርማሻሻያጥናቶችንበማስተባበርናበመምራትከገጠርመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምጋርበተያያዘአዳዲስፖሊሲዎች፣አዋጆች፣ደንቦች፣የህግማዕቀፎች፣ስታንዳርዶችናመመሪያዎችንከሚመለከታቸውባለድርሻአካላትጋርበማዘጋጀትመሬትንበዘላቂነትውጤትያለውጥቅምየሚሰጥበትንየአሠራርናስልትከሚመለከታቸውአካላትጋርይነድፋል፡፡የገጠርመሬትይዞታመብትእናመረጃዎችንወቅታዊነትለማረጋገጥየገጠርመሬትይዞታመብትምዝገባእንዲካሄድእናሰርተፊኬትእንዲሰጥበማድረግእናእንዲሁምበመሬቱየመልማትእምቅአቅምላይየተመሠረተአገራዊየተቀናጀየመሬትአጠቃቀምዕቅድእንዲዘጋጅማድረግእናአገራዊየገጠርመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምየመረጃስርዓትየሚዘረጋበትናተግባራዊየሚሆንበትንመሰረትበመጣልበአገሪቱፍትሃዊየመሬትአስተዳደርስርዓትበማስፈንናበዕቅድየሚመራዘላቂየመሬትአጠቃምስርዓትበመዘርጋትመሬትንለአገሪቱሁለንተናዊየኢኮኖሚዕድገትምቹሁኔታንይመሰርታል፡፡
የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ዳይሬክቶሬትተጠሪነቱለተፈጥሮ ሀብት እና የምግብ ዋስትና ዘርፍሆኖየሚከተሉትተግባራትናኃላፊነትአለው፡-
- የገጠርመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምስራዎችንውጤታማለማድረግየሚያስችሉአዳዲስየፖሊሲሃሳቦች፣የህግማዕቀፎች፣የሥራመመሪያዎች፣ማንዋሎች፣የአሠራርሥርዓቶች፣በጥናትተደግፈውእንዲወጡናእንዲሻሻሉይሠራል፣ሲፀድቅምተግባራዊያደርጋል፣ውጤታማነታቸውንይከታተላል፤
- የመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምስራዎችንውጤታማየሚያደርጉስትራቴጂዎችንይቀይሳል፤ተግባርላይእንዲውሉያደርጋል፤
- የመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምስራዎችንለማስፈጸምየሚረዱከፍተኛየፕሮጀክትሃሳቦችንያመነጫል፤ፕሮግራምናፕሮጀክትበማዘጋጀትእናሃብትበማፈላለግየተገኘውንፋይናንስለተፈላጊዉዓላማእንዲዉልያደርጋል፤
- ከሌሎችመምሪያዎች፣ከመንግስታዊእናመንግስታዊካልሆኑድርጅቶችጋርየተጠናከረየሥራቅንጅትናትስስርእንዲፈጠርሁኔታዎችንያመቻቻል፣ይሠራል፤
- የገጠርመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምአሰራርበተመለከተየአገርውስጥእናየውጭአገርምርጥተሞክሮዎችንእንዲቀሙሩናእንዲስፋፉያደርጋል።
- በአርብቶአደርአካባቢየመሬትመጠቀምመብትስርዓትለመዘርጋትየሚያስችሉጥናቶችእንዲካሄዱያደርጋል፤የጥናትውጤቱምወደተግባርየሚለወጥበትንመንገድያመቻቻል፡፡
- የገጠርመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምአሰራርንእናየመሬትአጠቃቀምፖሊሲናፕላንዝግጅቱንናአተገባበሩንየሚያግዝለባለሙያዎች፣ባለድርሻአካላትናለማህበረሰቡየግንዛቤማስጨበጫስልጠናእንዲከናወኑያደርጋል፤የማስፈፀሚያአቅምንበማደራጀትተገቢየማብቃትሥራእንዲከናወንያደርጋል፤
- የመሬትአጠቃቀምማስተርፕላንዝግጅትየሚመራበትንየረጅምጊዜስትራቴጂያዊፍኖተ-ካርታእንዲዘጋጅያደርጋል፤
- በአገርአቀፍደረጃየመሬትአጠቃቀምመሪፕላንወጥበሆነመልኩለማዘጋጀትየሚረዱመሪመርሆች፣መመሪያዎች፣ስታንዳርዶችናሞዴሎችንእንዲዘጋጁያደርጋል፤
- በአገርአቀፍደረጃእያንዳንዱማሳመሬትለምንዓላማመዋልእንዳለበትእንዲጠናበማድረግቴክኒካልሪፖርትለመንግስትያቀርባል፤
- የአገሪቱንየእርሻ፣የደን፣የግጦሽ፣የዉሃአካላት፣መሠረተልማቶች፣የኢንደስትሪፓርክየዉሃአዘል፣ሜጋፕሮጀክቶችእናለሌሎችየግንባታቦታሥርጭትናጠቀሜታእንዲጠናበማድረግ፤ለመሬትአጠቃቀምፕላንዝግጅትግብዓትእንዲሆኑያደርጋል፤
- የአገሪቱንየመሬትእምቅሀብትደረጃእንዲጠናበማድረግየመሬትእንስሳትንየመሸከምአቅምትንበያሥራእንዲከናወንያደርጋል፤
- የአገሪቱንየመሬትሀብትበማጥናትኢኮኖሚያዊአዋጭየሆነ፣ማህበራዊተቀባይነትያለውናአሉታዊየአካባቢተፅዕኖየማያስከትልየተቀናጀየመሬትአጠቃቀምማስተርፕላንእንዲዘጋጅያደርጋል፤የትግበራናቁጥጥሩንስራያከናውናል፡፡
- ከክልልእስከቀበሌየመሬትአጠቃቀምሥርዓትግንባታእንዲዘረጋእናየመሬትአጠቃቀምፕላንዝግጅት፣ትግበራናቁጥጥርሥራዎችንክትትልናድጋፍያደርጋል፤ከክልሎችጋርይሠራል፣ሙያዊእገዛእንዲያገኙያደርጋል፤
- በአገሪቱበተለያዩየመሬትአጠቃቀምመካከልግጭትናሽሚያሲፈጠርበጥናትየተደገፈየውሳኔሃሳብበማዘጋጀትለውሳኔሰጭአካላትያቀርባል፤
- በአገሪቱጎጂየመሬትአጠቃቀምላይየቁጥጥርተግባርስለሚከናወንበትሁኔታከሚመለከታቸውአካላትጋርበመሆንስትራቴጂይቀይሳል፣ቁጥጥርእንዲደረግምያደርጋል፤
- ከሚመለከታቸዉባለድርሻአካላትናየተለያዩተቋማትንበመቀናጀትየአገሪቱንስነ-ምህዳርቀጠናዎችክፍፍልእንዲዘጋጅያደርጋል፤
- ለየአካባቢውተስማሚየሆኑአዳዲስየጥናትናየምርምርውጤቶችንያካተተየመሬትአጠቃቀምፕላንዝግጅትፓኬጆችንእንዲዘጋጁናእንዲተገበሩያደርጋል፤ወቅታዊየመሬትአጠቃቀምናሽፋንካርታናሰነድእንዲዘጋጅያደርጋል፤
- የገጠርመሬትይዞታመብትምዝገባሥራንያስተባብራል፣ይመራል፣ይደግፋል፤
- የገጠርመሬትይዞታምዝገባማረጋገጫሰርተፍኬትአሰጣጥበስታንዳርዱመሠረትመሰጠቱንድጋፍናክትትልእንዲረጋገጥያደርጋል /ያረጋግጣል፡፡
- የገጠርመሬትይዞታመብት፣ክልከላናኃላፊነትአመዘጋገብህግናሥርዓቱንተከትሎእየተካሄደስለመሆኑበክትትልናድጋፍእንዲረጋገጥያደርጋል/ ያረጋግጣል፤
- በገጠርመሬትላይየሚነሱክርክሮችየሚቀንሱበትንስልቶችእናአሰራሮችእንዲዘረጉያደርጋል፤
- የካዳስተርመረጃአሰባሰብ፣አደረጃጀትስርጭትእናየካዳስተርካርታአዘገጃጀትበስታንዳርዱመሠረትመፈፀሙንድጋፍናክትትልእንዲረጋገጥያደርጋል /ያረጋግጣል፡፡
- ለካዳስተርካርታግብዓትየሚሆንየኦርቶፎቶናየመስመራዊካርታዝግጅትሂደትንያስተባብራልይመራል፤አፈጻጸሙንምይከታተላል፤ያረጋግጣል
- ከመስክናከተለያዩምንጮችየሚሰበሰቡመረጃዎችንየጂ.አይ. ኤስሶፍትዌርበመጠቀምለህጋዊካደስተርስርዓትጥቅምላይየሚውሉበትንአግባብበአገራዊስታንዳርድመሠረትስለመሆናቸውይከታተላል፤
- የአየርፎቶግራፍ/የሳተላይትምሥሎችንእስታንዳርድያዘጋጃል፣እንዲሁምየማስነሳትናግዢአፈፃፀሙንሥራይመራልያስተባብራል፤
- የተለያዩሶፍትዌሮችንበመጠቀምበካዳስትራልቅየሳከመስክናከየተቋሟቱየሚሰበሰቡመረጃዎችበሃገራዊስታንዳርድመሠረትስለመከናወናቸዉይከታተላል፡፡
- አገራዊየገጠርመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምየመረጃስርዓትየሚዘረጋበትናተግባራዊየሚሆንበትንስልትይቀይሳል፤
- ለመሬትአጠቃቀምፕላንግብዓትየሚሆኑበበሔራዊደረጃየተሰበሰቡየጂኦስፓሻልመረጃዎችበየጊዜውክትትልናግምገማበማድረግተገቢውንመረጃመያዛቸውንናደረጃቸውን (standard) ያረጋግጣል፣
- የተዘጋጀውንየመሬትአጠቃቀምማሰተርፕላንበአግባቡለማስፈጸምእንዲቻልተገቢየመረጃሥርዓትማደራጀትናለባለድርሻአካላትተደራሽያደርጋል፤
- የመሬትሀብት፣የመሬትአጠቃቀምፕላኖችን፣የስነ-ምህዳርእናየመሬትአጠቃቀምናሽፋንመረጃዎችንበዳታቤዝእንዲደራጁያደርጋል፣ለተጠቃሚዉበወቅቱእንዲሰራጩያደርጋል፤
- የመሬትይዞታመረጃዎችናእናሌሎችየምዝገባቅጂዎችንህጋዊለሆነአካልየሚሰጥበትንስርዓትይዘረጋል፤አፈጻጸሙንይከታተላል፤ይቆጣጠራል
- ለመብትክልከላናኃላፊነቶችየተዘጋጁትአገራዊየገጠርመሬትአስተዳደርመረጃስርዓትበአግባቡየተከናወነባቸውስለመሆኑይከታተላል፣ችግርሲያጋጥምመፍትሄይሰጣል፤
- ከሚመለከታቸዉተቋማትናየሥራክፍሎችጋርበመተባበርየሥራዎችንአፈጻጸምእናውጤታማነትለመመዘንየሚካሄዱየክትትልእናግምገማሂደቶችንየማስተባበርስራንይሰራል፡፡
- የገጠርመሬትአስተዳደርናአጠቃቀምዳታቤዞችእንዲመሠረቱያደርጋል፣አጠቃቀማቸውንይከታተላል፣ይገመግማል፣የመረጃዎችቅጂ /backup/ ፋይልበአግባቡናበሚፈለገውደረጃመያዛቸውናመጠበቃቸውንይከታተላል፣
- ለሴክተሩባለሙያዎች፣በዘርፉለተሰማሩባለሀብቶችናቡድኖችየአቅምግንባታሥልጠና፣ተከታታይየሙያማሻሻያትምህርትናሥልጠናስትራቴጂይቀይሳል፣ሲፈቀድምተግባራዊያደርጋል፣ውጤቱንምይገመግማል፣ግብረመልስይሰጣል::
- ከበላይአካልየሚሰጡትንተጨማሪሥራዎችያከናውናል፣የዕቅድአፈፃፀምናወቅታዊስራዎችንለበላይአካልሪፖርትያቀርባል፡፡