FDRE Ministry of Agriculture

ጳጉሜን 2– “የማንሰራራት ቀን”:- የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የበቆሎ ክላስተር ልማት

አዲስ አበባ፣ ጳግሜን 2/2018 (ግብርና ሚኒስቴር) የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2018/19 የምርት ዘመን 1,771,361.28 ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች በዘር ተሸፍኗል።

‎

‎ከዚህ ውስጥም የበቆሎ ምርት በ461,774 ሄክታር ለመሸፈን ታቅዶ፣ 519,129 ሄክታር መሬት በበቆሎ ተሸፍኗል።

‎

‎በባምባሲ ወረዳ አያንቱ የበቆሎ ክላስተር በሚገኙ 8 ቀበሌዎች 31 ሺህ ሄክታር የሚሆን መሬት በበቆሎ ተሸፍኗል።