የግብርና ሚኒስቴር ተጠሪ መ/ቤቶች

 1. የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት
 2. የኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ድርጅት
 3. የኢትዮጵያ ሆልትካልቸር ልማት ኤጀንሲ
 4. ብዝሀ ሕይወት ጥበቃ ኢንስቲትዩት
 5. ብሄራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስትትዩት /ደብረዘይት/
 6. ሕብረት ሥራ ኤጀንሲ
 7. የመጠባበቂያ እህል ክምችት አስተዳደር
 8. የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ፈንድ አስተዳደር
 9. የቡና ምርምር ማዕከል
 10. የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ
 11. ብሄራዊ የእንስሳት ጤና ምርመራ ማዕከል /ሰበታ/
 12. ብሄራዊ አፈር ምርምር ማዕከል
 13. ብሄራዊ ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ ዘዴ ማዕከል
 14. የአላጌ ግብርና ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ
 15. የአርዳይታ ግብርና ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ
 16. የአጋርፋ ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ
 17. የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ