ታህሳስ 16/2011 የትራንስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ጠዋት ላይ በላምበረት መናሃሪያ ድንገት ጉብኝት አደረጉ

የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ጠዋት ላይ በላምበረት መናሃሪያ ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ።

ሚኒስትሯ በመነሃሪያው ባደረጉት ጉብኝት የአገልግሎት አሰጣት እና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መመልከት እንደቻሉ ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።


ዜናዎች እና ለውጦች ዜናዎች እና ለውጦች