እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር

በአገልግሎቶች ይሳተፉ

 

 

የግብርና ሚኒስቴር ድረ-ገጽ ጎብኝዎች ብዛት

View My Stats

ዜና

የመስክ ቀን በዓል  ተካሄደ

በአማራ ብሄራዊ ክልልላዊ መንግስት በ2009/2010 ምርት ዘመን በኩታ ገጠም የለማ የበቆሎና የስንዴ ሰብልና የዘር ብዜት፣ ዘመናዊ የእንስሳት አያየዝና አመጋገብ እንዲሁም የአትክልትና ችግኝ ጣቢያ  ጉብኝት በማድረግ  ከጥቅምት 4 እስከ 5/2010 ዓ.ም የአርሶ አደሮች የመስክ ቀን በዓል  ተካሄደ፡፡

ለበለጠ መረጃ

አርቲስቶች በእንቦጭ አረም ላይ ተወያዩ

ብዙ ሰዎች በዕረፍት ጊዘያቸው ሽር ሽር የሚሄዱት በአብዛኛው  ወደ ተፈጥሯዊ ቦታዎች ነው፡፡ ከእነዚህ የተፈጥሮ ጸጋዎች (መዝናኛዎች) ደግሞ አንዱና ዋነኛው የጣና ሃይቅ ነው፡፡ ---------

ለበለጠ መረጃ

ትኩረት ለኤች አይቪ/ኤድስ መዘናጋቱ ይብቃ በሚል መሪ ቃል ስልጠና ተሰጠ!

በእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር የፀረ-ኤች አይቪ/ኤድስ ሜይንስትሪሚንግ ጽ/ቤት በክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ግብርና ቢሮዎች፣ በምርምር ተቋማት፣ በማዕከላትና በኮሌጆች ውስጥ በኤች አይቪ/ኤድስ መከላከል -------

ለበለጠ መረጃ

 

የታወቁ ሰነዶች

« Back

ብሔራዎ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን በልማት ድርጅትነት ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

ዜናዎችና ለውጦች