እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር

በአገልግሎቶች ይሳተፉ

 

 

የግብርና ሚኒስቴር ድረ-ገጽ ጎብኝዎች ብዛት

View My Stats

ዜና

የአሜሪካ ተምች ከየት ወደየት

ጣሊያኖችና እንግሊዞች የጦር መሳሪያ እስከ አፍንጫቸው ታጥቀው ባህር አቋርጠው በመምጣት ሲወሩን ጀግኖች አባቶቻችን ዘ…ራ…ፍ ! ብለው ዳር እስከ ዳር በአንድነት ተነስተው ማጅራታቸውን መተው አከራካሪያቸውን ሰብረው ሳይወዱ በግድ ወደመጡበት አንኮታኩተው እንደመለሷቸው እንግሊዝና ጣሊያንን ጨምሮ መላው ዓለም በሚገባ ያውቀዋል፡፡ ታሪክም ለዘላለም ሲዘክረው ይኖራል፡፡

ለበለጠ መረጃ

ለምርትና ምርታማነት ማደግ የዕፅዋት ጥበቃ ስራን በልዩ ትኩረት ማከናወን እነደሚገባ ተገለፀ

የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ሚኒስቴር ከአለም የምግብና እርሻ ድርጅት ጋር በመተባበር በዕፅዋት ጥበቃ ላይ ያተኮረ ሃገራዊ የምክክር መድረክ ከሰኔ 2-4/2009 ዓ.ም የሚኒስቴር መ/ቤቱና ክልሎች አመራርና ባለሙያዎች፣ ከፋኦ፣ ከምርምር  ተቋማትና ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ....

ለበለጠ መረጃ

በአሳታፊ የመሬት አጠቃቀም ዕቅድ አፈጻጸሞች ዙሪያ የውይይትና የመማማሪያ መድረክ ተካሄደ

የእርሻና የተፈጥሮ ሃብት ሚኒስቴር የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት ለአራት ተከታታይ ቀናት በመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ዝግጅት፣ አተገባበርና ግምገማ ዙሪያ የልምድ ልውውጥ ከተለያዩ ክልሎች የተወጣጠጡ ባለሙያዎችን በማሳተፍ የውይይትና የመማማሪያ .....

ለበለጠ መረጃ

 

Upcoming Event

        Call Paper

 

ዜናዎችና ለውጦች